Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።

Post by Abere » 19 Feb 2023, 12:08

የካቲት 11 ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።ፈረንጆች 13 ቁጥርን ይጠላሉ ይባላል። ስለዚህም እንደ መጥፎ ዕድል ስለሚቆጥሩት 13 ቁጥር ያለበት ማረፊያ ቤት የለም። ለትግራይ ህዝብ እንድሁ የካቲት 11 የተወገዘ ይሆናል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19180
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።

Post by Axumezana » 19 Feb 2023, 13:03

ይኸ፥ ሁሉ፥ ጩኸት፥ ከፍየሉ፥ በላይ፥ ነው፥ የቁም፥ ቀሮች፥ ህልም፤ የተቀበረበት፥ መሆኑ፥ነው፥ ዋናው፥ ጉዳይህ፤

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።

Post by Abere » 19 Feb 2023, 13:07

ቅዘን እና ነብር የጨረሳቸው ፍየሎች የት ተገኝተው ይጮኻሉ? :lol: የፍየል በሽታ ቅዘን ነው። :lol:
Axumezana wrote:
19 Feb 2023, 13:03
ይኸ፥ ሁሉ፥ ጩኸት፥ ከፍየሉ፥ በላይ፥ ነው፥ የቁም፥ ቀሮች፥ ህልም፤ የተቀበረበት፥ መሆኑ፥ነው፥ ዋናው፥ ጉዳይህ፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 19180
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።

Post by Axumezana » 19 Feb 2023, 16:11

ከየካቲት 11 በኳላ፥ ኢትዮጵያ፥ እንዳትመለስ፥ ሆና፥ ተቀይራለች፥ ቆሞ፥ ቀሮች፥ ይኸ፥ ሊገባችሁ፥ ይገባል።

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።

Post by Abere » 19 Feb 2023, 16:17

ድጋሜ በቆሎ ልትጠብሱ አስባችኋል እንደ? :mrgreen: የኢትዮጵያ ወጣት (የነብር ጣት)እየፈለፈለ እንዳይቅማችሁ ብቻ።
Axumezana wrote:
19 Feb 2023, 16:11
ከየካቲት 11 በኳላ፥ ኢትዮጵያ፥ እንዳትመለስ፥ ሆና፥ ተቀይራለች፥ ቆሞ፥ ቀሮች፥ ይኸ፥ ሊገባችሁ፥ ይገባል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19180
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።

Post by Axumezana » 19 Feb 2023, 19:56

የትኛው፥ የኢትዮጵያ፥ ወጣት? ታዛዩም፥ አዛዪም፥ ተበታትነዋል፥ ራያንናያ፥ ምዕራብ፥ ትግራይን፥ ለቆ፥ ውልቅ፥ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።

Post by Abere » 19 Feb 2023, 20:16

ቁሞ አልቃሽ ወያኔ - ያ በ 3 ቀን ጠራርጎ ከተከዜ ማዶ የሸኜ ወጣት ነዋ። :lol: መከላከያን ከምርኮኝነት ያስፈታው። ቱባ ቱባ ወያኔዎችን ወደ ሰማይ ቤት ቪዛ እየሰጠ የሸኛቸው። :lol: :lol:
Axumezana wrote:
19 Feb 2023, 19:56
የትኛው፥ የኢትዮጵያ፥ ወጣት? ታዛዩም፥ አዛዪም፥ ተበታትነዋል፥ ራያንናያ፥ ምዕራብ፥ ትግራይን፥ ለቆ፥ ውልቅ፥ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19180
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።

Post by Axumezana » 19 Feb 2023, 23:46

ስው፥ ጥራ፥ ቢሉት፥ እስር፥ቤት፥ የታጎረውንና፥ ከደጀን፥ የማያልፈውን፥የአማራ፥ ሸኔ፥!

Post Reply