የሰሞኑ ሜታፎር ፣ በግ !
የጠፋ፣ የተግኘ ፣ ደግሞ የጠፋ
Re: የሰሞኑ ሜታፎር ፣ በግ !
የቤተመንግስቱ ተኩላ እና የመስዋዕቱ በግ ቅዱስ ሲኖዶሱ። ተኩላው ያታልላል፤በጎቹም ገና ወጥመድ አልገቡለትም።
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: የሰሞኑ ሜታፎር ፣ በግ !
ሰላም ወንድም Horus;
በዚህ ፎረም ላይ ያለህን መልካም ተሳትፎ በእርግጥ አደንቃለሁ። ወደ ቀልድ መሰል ቁምነገሩ ስመለስ ግን ... ጠቅላዩ ነገር ላሳምር ብለው እንጂ እንደ እውነቱ ከሆነ የተሸጠ (የተገዛ) እንጂ የጠፋ በግ የለም። በተረትና ምሳሌ ግን የኦርቶዶክስን ጥርስ ጠቅላዩ አዋዝተው አነቃንቀውታል፡፡ ከዚህ ቦኃላ ቤተክርስቲያኗ አትነክስበት፣ አታኝክበት ... ቀኑ ደርሶ እስኪወልቅ ጌጥ ሆኗት ይቀመጣል።
በነገራችን ላይ ጠቅላይ ሚንስትሩ በየመድረኩ በእምነት ተቋማት ላይ እንደሚዘምቱ ሲፎክሩ የነበረው ከመንፈቅ በፊት ነበር። ዛሬ ላይ የሰሜኑን ጉዳይ "ዳር ያደረሱ" መስሎ ሲሰማቸው ወደ መሐሉ መጡ። አሁንም በየክልሉና በኣዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው "ሰልፍ አስተባባሪና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ናቸው" ተብሎ የታመነባቸውን ግለሰቦች እየለቀሙ የማሰር ምስጢር ... ነገ የተገዛው በግ "ዋናው ሲኖዶስ ነኝ" ብሎ ሲመጣ የሚፈጠረውን ረብሻ ለማስቀረት ... መንግስት ለህገወጡ ኣካል የሆሳዕና ጉዞ አስቀድሞ እያነጠፈ ያለው ዘንባባ ነው። ይበልሽ! ይሁዳን ያመንሽ!
መልካም ሰንበት; ወንድም Horus

ጁስቶ የምትባል ሹክሻክ ለምን ትሽን አታስብም ። ይህ አባ ሳዊሮስ የተባለ የስልጣን ጥመኛክ እድሜውን ሙሉ ቤተ ክህነት የፈጃ ጳጳስ ነው፣ ለምን ፓትሪያርክ አልሆንም የሚለው ሰው ነው ። ትላንት በአለም ፊት የሰጠውን ቃል፣ የተስማማውን ዛሬ ያጥፋል ። እናስ ከዚህ በኋላ አንድ አማኝ እንዴት ከዚህ ሰው መስቀል ይሳለማል ። እንደዚህ ያለን ከሃዲ ክቶስ እንዴት የእግዚብሄር መልክተኛ ተብሎ ይታመናል ። አሳፋሪ የስልጣን እና የገንዘብ ነጋዴዎች !!!
Re: የሰሞኑ ሜታፎር ፣ በግ !
ጠፍቶ የነበረው የዓብይ ኦሮሙማ በግ (አቶ አካለወልድ)
Re: የሰሞኑ ሜታፎር ፣ በግ !
አሰግድ፣
ፈረንጅ ሲተርት ጦጣ ሰማይን ለመጨበጥ ለሊቱን ሁሉ እንጣጥ ስትል ታድራለች ይላል፤ ማለትም ለሊት ላይ እነዚይ እጹብ ድንቅ ከዋክብት ማየት ብቻ ሳይሆን ለትነካቸው ስለምትመኝ !! ያ ማለት አቢይ አህመድ ነው። ይህ ጉዳይኮ ተደጋግሞ ተነገረ ። የኦሮሞ ህዝብ ቁጥር ስንት እንደ ሆኑ ባላውቅም ኦርቶዶክስ ኦሮሞች 10 ሚሊዮን አይሆኑም ማለትም 50 ሚሊዮን ኦርቶዶክሶች ኦሮሞች አይደሉም። ተው ኦሮሞ ትግሬ ነገ ተገንጥሎ ጴንቴ ቢሆን 45 ሚሊዮን ኦርቶዶክስ አለ ።
ስለሆነም ፕሮፓጋንዳ ሳይሆን ኦሮሞ ለራሱ ሲል ኦርቶዶክስ ይሆናል እንጂ በቀረነው ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያዊያን ላይ አንዳች ፋይዳ አያመጣም! ሃቁ ይህ ነው ! እነ ስብሃት ነጋ ኦርቶዶክስን አከርካዊውን ሰብረነዋል ብለውን ነበርኮ!!! አከርካሪዋ የተጎማመደ እራሷ ወያኔ ነው ። መሬት ያለው ሃቅ ይመስክር ።
አቢኢ አህመድ የሚባል ወጠጤ ድፍን አራት አመት ኢትዮጵያን መምራት አይደለም ማራጋጋት ያልቻለ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ለቅላቂ ነው ። ግብዝ አለሁ አለሁ ባይ ነው! እሱ ከዚህ በኋላ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የነቃ ብርሌ ነው ። ይህ ሁሉ ድራማ መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ ስብከት ነው ። ሰው አቢይን ማመን ካቆመ ሰንብቷል ። አሁን የሚቀጥሉት ትር ኢቶች በዲክታተሩ መጻፍ ተዘረዝረዋል ... ስብከት ማስፈራራት፣ ማሰር ፣ ቶርቸር ማድረግ፣ መግደል፣ እንደ ገና ማሳፈራራት !!!! የኔ ወንድም ያ ሁሉ መንግስቱ ሃይለ ማሪያም ፣ መለሰ ዜናዌ ሞክረውታል ። ከታሪክ የማይማር ግብዝ ብቻ ነው ያን መንገድ የሚጓዝ!!
አሁን ቀውስና የርስበርስ ጦርነቱ ከትግሬ ወደ ኦሮሚያ እየመጣ ነው ። ለዚህ ግዙፍ ድራማ ሁላችንም እየተዘጋጀን ነው ። ጉራጌ ሲተርት ነገር የባለቤቱ ነው ይላል ። ስለሆነም አቢይ ያመጣው ነገር እራሱን ነው ከዙፋኑ የሚያወርደው! እንከታተል!!!