-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: “Death to Santa Claus” [VIDEO]
እንደ ኣንዳንድ የእስልምና ተከታዮች በኣንዳንድ የኣረብ ኣገሮች " ሾፒን ሰንተሮች " የ " ክሪስማስ ትሪዎች " ሲያዩና፡ በሚሉት ደሞ ፡ ሙስሊሞች ክርስትያኖች ተከትለው " መውሊድ ኣል-ነቢ " ሲያከብሩ ሲመለከቱ የሚናደዱ ሰዎች ናቸው ። ስጋታቸው ባህላዊ ወራር( ኣረቦች እንደሚሰይሙት ኣል-ቐዝው ኣል-ሰቓፊ) ነው ። በየቫላንታይን ቀንም ተመሳሳይ ኣቋም ኣላቸው ።
በኣመለካከታቸው ዝም ብለህ በትእግስት ካየህ " የባእዱ " ባህልና ልምድ በሰፊውን ህዝብ ቀስ በቀስ ሊሰርጽ ይችላል - ከላይ (በሃብታሙ) ወደ ታች ( በተራ ህዝቡ) ።
ያመጣሀው ዜና ዝም ብሎ የጓላ-ቀር ኣስተሳሰብ የሚገልጽ ሳይሆን በውስጡ ስነ-ሓሳብ የያዘ ነው ። እኔ ሳንታ ክሎስ በምስል ሲቃጠል ደስ ሳይለኝ ለምን የሚለውን ጥያቄ ግን ለመመለስ እወዳለሁ ።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10184
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: “Death to Santa Claus” [VIDEO]
ሳንታ ኽሎዚዬ ዜና እረፍትህን ስሰማ አጎቴ የሞተብኝ ያህል ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ኡኔና ቴድሮስ አድሓኖም የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ኡንመኛለን።
ኡኔና ቴድሮስ አድሓኖም የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ኡንመኛለን።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: “Death to Santa Claus” [VIDEO]
https://thenewkhalij.news/article/252660/
- Widespread criticism on ( Liverpool FC player ) መሓመድ ሳላሕ because of Christmas :
https://arabi21.com/story/1324386/
ረያን ፥ Only your name represents Islam; As for the rest of your actions, they are proof of the Arabs' indignity(ክብረት-የለሽ)
- " Happy Christmas " ና " ኣምላክ ነፍሱን/ስዋን ይማር " ማለትም በሃይማኖት ክልኩል ነው የሚባል ኣቋም ኣለ ።
ተወዳጅዋ የኣል-ጀዚራ ( ኣረብኛ ) ጋዜጠኛ " ሺሪን ኣቡ ዓቕላ " በእስራኤላውያኖች ስትገደል ክርስትያን ስለሆነች " ኣላህ ነፍስዋን ይማር " ሊባልላት ተገቢ ኣይደለም ተብሎ ተደመደመ ።
የሚገርመው ጋዜጠኛዋ እስከ መጨረሻዋ ኣብዛኛው የኣረብ ህዝብ ሙስሊምና የኣረብ ህዝብ ድምጽ ኣድርጎ ያያት ነበር ።
በሞትዋ ሙሉ ስምዋ " ሺሪን ኣንቶን ኣቡ ዓቕላ '' በወጣ ቁጥር ኣንዳንዶች " እስካሁን ድረስ ለምን ምስልምናን ኣልተቀበለችም ? " ብለው ሲናደዱ ሌሎች ደሞ " ብን'ወዳት'ና በሞትዋ ብናዝንም በሃይማኖት ኣላህ ነፍስዋን ይማር ልንልላት ኣንችልም " የሚል መስመር ያዙ ።/ ለብዙ የሚፈላሰፉ ሰዎች መውደድም ለምን ነብይህን ላልተቀበለች ሰው ትወዳለህ የሚለውን ከባድ ጥያቄ ያነሳል።/
حصريا .. فيديو جديد لحظة إطلاق النار على شيرين أبو عاقلة
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44


