Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ጦርነቱ ለማስቀረት ብዙ ዕድሎች ነበሩ። ግን ሳንጠቀምባቸው አልፈናል።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Post by Abere » 13 Nov 2022, 22:13

መከላከያ እና አማራ ፋኖ መጀመሪያ መቀሌን እንደያዙ መቆየት ነበረባቸው። ግን ብርሃኑ ጁላ ፊልድ ማርሻል መሆን ስለነበረበት መቀሌን ለቀው እንድወጡ ተደረገ። ሌላው ዝርዝር ኪስ ይቀዳል ነው። የሞተ ዱቄት የሆነውን እፍ ብለው እነ ኦነግ ብልጽግና ነፍስ ዘሩበት። እንድሞት እንድሞት አይፈለግም- እንድጠነክርም እንድሁ- ወያኔን ማለቴ ነው። ክዚህ ውጭ ወያኔ የ5 ቀን ስራ መሆኗን በ1ኛው ዙር ፋኖ አሳይቶናል። ያለቀ ጦርነት ነበር።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "ጦርነቱ ለማስቀረት ብዙ ዕድሎች ነበሩ። ግን ሳንጠቀምባቸው አልፈናል።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Post by sarcasm » 14 Nov 2022, 08:39

Abere wrote:
13 Nov 2022, 22:13
መከላከያ እና አማራ ፋኖ መጀመሪያ መቀሌን እንደያዙ መቆየት ነበረባቸው። ግን ብርሃኑ ጁላ ፊልድ ማርሻል መሆን ስለነበረበት መቀሌን ለቀው እንድወጡ ተደረገ። ሌላው ዝርዝር ኪስ ይቀዳል ነው። የሞተ ዱቄት የሆነውን እፍ ብለው እነ ኦነግ ብልጽግና ነፍስ ዘሩበት። እንድሞት እንድሞት አይፈለግም- እንድጠነክርም እንድሁ- ወያኔን ማለቴ ነው። ክዚህ ውጭ ወያኔ የ5 ቀን ስራ መሆኗን በ1ኛው ዙር ፋኖ አሳይቶናል። ያለቀ ጦርነት ነበር።
ፊልድ ማርሻሉ ስለ ጦርነቱ ማስቀረት ነው እየተናገሩ ያሉት፤ ስለ ማሸነፍ አይደለም። አሁን ጥያቄው "እነዚህ ብዙ ዕድሎች ለምን ሳንጠቀምባቸው አለፉ? ማን ነው እነዚህ ብዙ ዕድሎች ሳይሟጠጡ የጦርነት ውሳኔ የወሰነው?" ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "ጦርነቱ ለማስቀረት ብዙ ዕድሎች ነበሩ። ግን ሳንጠቀምባቸው አልፈናል።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Post by sarcasm » 14 Nov 2022, 21:01

"እነዛ የተተዉት፤ የቀረቡት ግን ያልተወሰዱት አማራጮች ምን ነበሩ? . . . .በምርጫ የተደረገ ጦርነት ነው። " አቶ ከቡር ገና

አሁን እየተፈጸመ ያለው የድርድር የሰላም አማራጭ ከተተዉት አማራጮች መካከል መኖሩ ጥርጣሬ የለኝም።

Misraq
Senior Member
Posts: 17860
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: "ጦርነቱ ለማስቀረት ብዙ ዕድሎች ነበሩ። ግን ሳንጠቀምባቸው አልፈናል።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Post by Misraq » 14 Nov 2022, 21:18

Abere wrote:
13 Nov 2022, 22:13
መከላከያ እና አማራ ፋኖ መጀመሪያ መቀሌን እንደያዙ መቆየት ነበረባቸው። ግን ብርሃኑ ጁላ ፊልድ ማርሻል መሆን ስለነበረበት መቀሌን ለቀው እንድወጡ ተደረገ። ሌላው ዝርዝር ኪስ ይቀዳል ነው። የሞተ ዱቄት የሆነውን እፍ ብለው እነ ኦነግ ብልጽግና ነፍስ ዘሩበት። እንድሞት እንድሞት አይፈለግም- እንድጠነክርም እንድሁ- ወያኔን ማለቴ ነው። ክዚህ ውጭ ወያኔ የ5 ቀን ስራ መሆኗን በ1ኛው ዙር ፋኖ አሳይቶናል። ያለቀ ጦርነት ነበር።
ልክነህ የአጋሜ ቅማላም አምበጣ እንዲጠፋ አልተፈለገም። አሁንም ከሞት አፋፍ ነው ያወጡት።

Post Reply