Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

What did Mengistu Haile-Mariam and Meles Zenawi say about the Amharas.

Post by Abe Abraham » 05 Nov 2022, 16:55

  • Mengistu Haile-Mariam : ኣማራ የሚባል የለም ። ኣማራ የተራራ ሰው ማለት ነው ። ( ኣማራ ሆኖ ስለ ዋልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራ ራያና ኣበርገሌ ምንም የማይሰማውና ከዚያም በከፋ በጉዳዩ የወያኔ ኣቋም የሚመርጥ ኣለ ምክንያቱም ኣማራ የለም ከተባለ ያማራ-ኣቀፍ ጥያቄ ሊኖር ስለማይችል። የወያኔ ወዳጅ ያልሆነውም ኢትዮጵያውነቱ ኣስቀድሞ ኣማራነቱ ስለሚደመስስ ነገሩ ችላ ብሎ ያልፈዋል ። መሬቱና ሚስቱንን ቢወስዱበት ምን ችግር ኣለበት እኔ ኢትዮጵያዊ እነሱ ደሞ ኢትዮጵያውን ኣይደሉም እንዴ ብሎ በቀላሉ ራሱን በራሱን ያሸንፋል ። )

  • Meles Zenawi ( owner of Meles Zenawi constitution, በመቃብር ሆኖ ኢትዮጵያን የሚመራ - በዓለም ለመጀመርያ ግዜ! ) ፥ ኣማራ በቲቪ ውስጥ ሆኖ መናገር ብቻ ነው ። ( በኣረብኛ ዛሂራ ሰውቲያ! ጎልዳ ማኢር ኣረቦችን እንደሱ ብላ ሰድባለች ይባላል ። በኣጋሜኛ ፥ ድምጺ ጥራሕ እምበይ ኻሊእ ለይብሎም ። ዕስራት ኣርባዕተይ ሰዓት ሱቕ ኢላቶም ልልፍልፉን ልዓፍሩን ። )

-
Last edited by Abe Abraham on 05 Nov 2022, 17:39, edited 2 times in total.