ሰበር መረጃ: ጦራቸውን የበተኑ ከ10 በላይ የሚሆኑ የህወሓት የጦር መሪዎች ወርቃምባ ከተባለ ቦታ ተደምስሰዋል!
የኢትዮጵያን ጦር ጥቃት መቋቋም አቅቷቸው ጦራቸውን በትነው በመነኮሳት ልብስ ራሳቸውን ደብቀው በሽሽት ላይ የነበሩ ከ10 በላይ የሚሆኑ የህወሓት የጦር መሪዎች ወርቃምባ ከተባለ ቦታ ጥቂት ርቀት ላይ መከላከያ በወሰደባቸው እርምጃ ተደምስሰዋል።

-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19