Y3n3g3s3w wrote: ↑26 Oct 2022, 16:54
Nice for a change DenfendTheTruth ,
እስቲ በነካ እጅህ እነዚህንም ተርጉምልኝ they are among my favourite sayings in Amharic....
ለማያቅሽ ታጠኝ
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን
ስልብ አሽከር በጌታው ብ*ት ይፎክራል
የነቶሎቶሎ ቤት ግርግዳው ሰንበሌጥ
Thank you in advance!
የነገ ሰዉ፣
ሁሉንም በደንብ አላዉቀቸዉም አንዳ አንዱ ግን በተለያዩ መልክ ይቅርባሉ። in different flavors, to say so.
ለምሳሌ ያህል፣
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች እና አልጠግብ ባይ ስ*ፈሳ ያድራል የምሉት በመልእክት ደረጀ አንድ ይመስሉኛል።
የነቶሎቶሎ ቤት ግርግዳው ሰንበሌጥ እና ስሮጡ የታጠቁት ስሮጡ ይፈታል ም እንደዚያዉ።
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን የምለዉ በኦሮምኛ ተመሳሰይ አለዉ። አብጁን በረ ቤላ ብዴን ብዴን ጄቲ (a dream during the years of hunger is always about food).
ስልብ አሽከር በጌታው ብ*ት ይፎክራል የምለዉ እኔ ማለት ነዉ፣ እኔ ከ ፕፕ ገር ምንም ግ ንኙነት የለኝም፣ እነሱ የሰሩትን አደንቃለሁ እንጂ (ብያንስ አንዳ አንዴ ማለቴ ነዉ)
Anyhow my intention was to get out more proverbs around TRUTH. If we can successfully defend truth, then we can also overcome many of the challenges we face today around the world. Ethiopia is not an exception.
There is another one that I just remembered and used both in Amharic and Afan Oromo:
እዉነትን ተናግሮ የመሸበት መዳር ፣ ዱጋሽ ዱበተኒ በካ ድህቴ ቡሉ which is meant to say "tell the truth and ask for help". Literally it means tell the truth and ask for a night's stayover.
I come from the countryside and know well the challenge of facing the night's darkness while on a road, which is not very simple, so you need to find a place to stay overnight. Bei doing so you need also to be honest to those whom you are turning to for help, is the central message here.
Take care