Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

እስኪ እየጠጣን : ሽሬ የገባው ከ40, 000 በላይ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦር ተከቧል እጅ እንዲሰጥ 24 ሠዓት ተሰጥቶታል

Post by Thomas H » 17 Oct 2022, 21:04

ምርኮኞች ምን ይላሉ ?
Please wait, video is loading...

እቺም አሁን በቅርቡ ገቢ ስትሆን ምን እንደምትል እንሰማታለን
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እስኪ እየጠጣን : ሽሬ የገባው ከ40, 000 በላይ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦር ተከቧል እጅ እንዲሰጥ 24 ሠዓት ተሰጥቶታል

Post by Horus » 17 Oct 2022, 21:19

Thomas H wrote:
17 Oct 2022, 21:13

ወይ ጉድ !

Yes, I love it! This is ድፊት exactly! እጅ ማስገቢያው ቀዳዳ አይታየኝም። ይህ በሳጤራ በደምብ የተሰራ ነው ። እኛ በጨፈቃና ሃረግ በቁጥቋጦ እዚያው እንሰራዋለን ። :lol: :lol: :lol: ደሞ አንድ የትግሬ ተወላጅ ሽሬ አትበሉ ስሙ ሽረ ነው ያለው ስህተት ነው ። ትክክለኛው ቃል ሽሬ ነው። እሱም ሺር የሚለው ግስ ቅጽል ሲሆን ነው ሽሬ የሚባለው ። ትርጉሙን ከጦርነቱ በኋላ እነግራችኋለሁ

ወፎቹ ግን እነዚህ የሚበሉ ቆቅ (ቆቆች) ሳይህኑ እነዚህ እርግብ ናቸው ። እርግቦች እንኳንስ ሊበሉ እነሱን መምታት ሁሉ እጅግ ክልክል ነው ። ቡላል ይባላሉ በጉራጌኛ ። ጎጆአቸውን ማበላሸት እንቁላላቸውን መንካት ሁሉ ክልክል ነው እኛ ስናድግ ማለት ነው ። ቆቅ ማደን ግን አንድ እረኛ ልክ ጅራፍ የመትኮስ እና ፈረስ የመጋለብን ያህል የረኛ ችሎታ ነው ።

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: እስኪ እየጠጣን : ሽሬ የገባው ከ40, 000 በላይ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦር ተከቧል እጅ እንዲሰጥ 24 ሠዓት ተሰጥቶታል

Post by Educator » 17 Oct 2022, 22:50

Thanks for confirming Shire is taken by ENDF. I always doubt when such claim comes out from wutaf nekais' mouth. But since you are a proud TPLF supporter, I trust you 100% when you said Shre is taken.
Thomas H wrote:
17 Oct 2022, 21:04

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: እስኪ እየጠጣን : ሽሬ የገባው ከ40, 000 በላይ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦር ተከቧል እጅ እንዲሰጥ 24 ሠዓት ተሰጥቶታል

Post by Thomas H » 17 Oct 2022, 23:06

Educator wrote:
17 Oct 2022, 22:50
Thanks for confirming Shire is taken by ENDF. I always doubt when such claim comes out from wutaf nekais' mouth. But since you are a proud TPLF supporter, I trust you 100% when you said Shre is taken.
Thomas H wrote:
17 Oct 2022, 21:04

Shire is not taken. The correct word is ENDF and Eritrean seniors(የኤርትራ አዛውንቶች) entered Shire and now they are encircled and are given 24 hrs to surrender. So,the city Shire was used as a trap.

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: እስኪ እየጠጣን : ሽሬ የገባው ከ40, 000 በላይ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦር ተከቧል እጅ እንዲሰጥ 24 ሠዓት ተሰጥቶታል

Post by Thomas H » 18 Oct 2022, 11:01

የተከበቡት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የጦር መሪዎች ኮማንዶ በአስቸኳይ ተልኮ ከዚህ ከበባ ካልወጣን ማለቃችን ነው ብለው የተማፅኖ የሬድዮ መልዕክት ልከዋል ::

እኛ ደግሞ "ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ " እንላለን :: እስኪ እየጠጣን አይዞሽ ገለቴ !

Post Reply