ትግራይ ከነዳጅ አምራች አገሮች ተርታ ተሰለፈች። ከታልቁ የዴዴቢት የነዳጅ ዘይት ጉድጓድ ከወጣው ምርት ለUN ዕርዳታ ለገሰች። ይሞታል ወይ ታዲያ? ክክክ
ትግራይ ከነዳጅ አምራች አገሮች ተርታ ተሰለፈች። ከታልቁ የዴዴቢት የነዳጅ ዘይት ጉድጓድ ከወጣው ምርት ለUN ዕርዳታ ለገሰች። ይሞታል ወይ ታዲያ? ክክክ
አዳሜ ጉድሽ ፈላ ወደ ዐርብ አገር መሄድ ቀረ - ትግራይ ነዳጅ አምራች ሆነችላችሁ። በቅርቡ ጥጋበኛ የፔትሮሊየም ዶላር አገር ልትሆንላችሁ ነው። የአለም የነዳጅ ዕጥረትን በተመለከተ የገባያ ማረጋጊያ በርካታ በርሜሎችን እንደ ምታመርት በኡኡ ጆባይደን ሚዲያዋ አሳውቃለች።
Re: ትግራይ ከነዳጅ አምራች አገሮች ተርታ ተሰለፈች። ከታልቁ የዴዴቢት የነዳጅ ዘይት ጉድጓድ ከወጣው ምርት ለUN ዕርዳታ ለገሰች። ይሞታል ወይ ታዲያ? ክክክ
ሰበር ዜና ትላንት ነዳጁን እንዲያራግፉ ማሳሰቢያ ከተሰጣቸው 200 ቦቴዎች መካከል ትዕዛዙን የፈፀሙት 22 ብቻ ናቸው
የውስጥ አዋቂ - ኢትዮጵያን ነዳጅ ላውጣልሽ ብሎ ያጭበረበረው ማፊያ ቡድን ና ተባባሪ ባለስልጣናት! | Ethiopia
ወድ መሪያችን ቤንዚን ይዞ ወድ ሱማሌ የሚሄድ ቦቴ ካገኛቹሁት ጠቅላላ ቤንዚሉን ከነቦቴ ወረስቱ ብሎ ነበር ። እንግዲህ አንድ ታክሲ ሹፌር ፯ ቀን ቤንዚን ማደያ አድሮ አስር ሊተር ነው የሚስጠው ሌላውን በግቦ ነው የሚገዛው ታድያ ይህ በሆነበር ሀገር ላይ አቶ እብድ ኬዬት አምጥቶ ነው ቤንዚን የግል ስራዊቱን ወደ ሴሜን የላከው ። መቼም ቤንዚን ተርፎን አይደለም ። ስለዚህ አንድ ጣት ህን በትግሬዎች ላይ ስትቀስር አራቱ ወደ አንተ ያመለክታሉ። አቶ እብድ ። ቤንዚሊን ከነቦቴው ወረሱ ያለበትን ቪድዬ ስፈልገው ነበር ግን አንተ ትለጥፍልናለህ ብዬ ትቼዋለሁኝ።