Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ሻዕቢያና ተስፋፊው ልሂቅ: ድርድሩ ላይ አልተሳተፍኩም ብለህ አታለቃቅስ። ጦርነቱ ላይ መናጆ ሁነህ ነው የዘመትከው። የጦርነቱ ቀያሾች እንጂ ወዶገቦች አይደራደሩም።"

Post by sarcasm » 05 Jun 2022, 12:14

ሻዕቢያና ተስፋፊው ልሂቅ: ድርድሩ ላይ አልተሳተፍኩም ብለህ አታለቃቅስ። ጦርነቱ ላይ መናጆ ሁነህ ነው የዘመትከው። የጦርነቱ ቀያሾች እንጂ ወዶገቦች አይደራደሩም።

https://www.facebook.com/haileeyesusadamu

Abere
Senior Member
Posts: 15518
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ሻዕቢያና ተስፋፊው ልሂቅ: ድርድሩ ላይ አልተሳተፍኩም ብለህ አታለቃቅስ። ጦርነቱ ላይ መናጆ ሁነህ ነው የዘመትከው። የጦርነቱ ቀያሾች እንጂ ወዶገቦች አይደራደሩም።"

Post by Abere » 05 Jun 2022, 12:28

ይኸ ልጅ መቸ ነው ከአማኑዔል ሆስፒታል የወጣው? ለዘበኞች ጉቦ ሰጥቶ ወጣ እንደ? እባካችሁ ቢያንስ የአቡነ አረጋይን ፀበል እንኳን አስገቡት። sracasm ትኩስ እብድ እያነበበ ይወሰወሳል ፈራሁለት :mrgreen:
sarcasm wrote:
05 Jun 2022, 12:14
ሻዕቢያና ተስፋፊው ልሂቅ: ድርድሩ ላይ አልተሳተፍኩም ብለህ አታለቃቅስ። ጦርነቱ ላይ መናጆ ሁነህ ነው የዘመትከው። የጦርነቱ ቀያሾች እንጂ ወዶገቦች አይደራደሩም።

https://www.facebook.com/haileeyesusadamu

Post Reply