አንተ እወነተኛ ገላጋይ ከሆንክ አንተም ተው አንተም ተው ትላለህ እንጂ አንዱን ወገን ለይተህ አንተ ጦርነት አቁም ትላለህ። ባንተው ሎጂክ ብንሄድ። ትግሬዎ እኮ ጦርነት ድጃቸው ላይ መጣ እንጂ እነሱ አዲስ አበባ አልመጡብንም ። ተዋቸው ።Sam Ebalalehu wrote: ↑01 Jun 2022, 19:56Ethoash, what does “ she [has] blood in her hand” means ? She believed TPLF shouldn’t engage in war that the outcome would be thousands of Tigrean kids who should be in school die unnecessarily. The TPLF which fed young kids to bullets does not have blood in its hand, but, according to Ethoash, the lady who opposes the TPLF initiated war has blood in her hand. Welcome to the logic school of TPLF. Enroll. You will be enlightened to the degree you couldn’t imagine.
ያው የፈረደበት የሴሜንን እዝ ወታደሮች ገደሉ ነው መልሰህ ስለዚህ ገብተን በአሮፕላን በቦንብ መቀሌን እንደብድባት፣ ነው መልሰህ ይገባኛል። አንተ ኤርትራዊ ስለሆንክ ፣ መላ ቅጡ ጠፍቶሀል። የመቀሌ ሕዝብ ወይም የትግሬ ሕዝብ አይደለም ጦር ወይም ጠመንጃ የያዘው የትግሬ ወታደሮች ናቸው ስለዚህ በምን ሒሳብ ነው ። ውሃ የሚዘጋባቸው መብራት የሚጠፋባቸው እሱዋን እወር ስለሆነች መብራት ጠፋ በራ ምንም ቅም አይላትም እሺ ባንክ እና ስልክ እንተርኔት የሚዘጋባቸው በሕዝቡ ላይ ምን አጥፍቶ ነው።
የሴሜን ወታደሮቹን የገደሉዋቸው የትግሬ ወታደሮች ናቸው ከነሱ ጋራ ማኖ አልማኖ ግጠሙ ህዝቡ ምን አጠፋ። ደግሞም እውነት ትግሬዎቹ የስሜኑን ወታደር ቢገድሉም ሕግ ይምታስከብረው በሕግ ነው እንጂ ወታደር በመላክ አይደልም። አንድ ስው አባት ህን ቢገድለው ከመሬት ተነስቶ አንተ የአባት ህን ገዳይ ለመግደል መብት የለህም ለሕግ ታቀርበዋለህ እንጂ ። ስለዚህ ትግሬዎች መሪዎች ስወ ቢገድሉ አንት እነሱን ያለ ሕግ የመግደል መብት የለህም መጀመሪያ ለህግ ታቀርባቸዋለህ እንጂ ዝም ብለህ ጦር አትልክም ። ብዙ ነገር አብይ ማረግ ይችል ነበር ለምሳሌ የደርግ ባለስልጣኖች እዛው አዲስ አበባ ተመሽገው እያሉ ማን ይከልክላቸው ነበር ገንጥለው ገብተው የደርግን ወታደሮች ቢይዙ አንድ ስሞን ወሬ ይሆናል ከዚያም ይረሳ ነበር። ግን ትግሬዎች በዘዴ ከጣሊያኖች ጋራ ተነጋግረው ሰዎቻቸውን አግኝተው አስሩዋቸው። ትግሬዎች ዙምባቡዬ ውስጥ ያለውን መንግስቱን ካልስጣቹኝ ብለው ጣሪያ አነኩም ወይም የዚንባቡዬውን ኢንባሲ አላገቱም ይሄው ምንም ሳይነኩት በስደት ሽምግሎ ሊሞት ነው። እንግዲህ ሁሉም የብልሀትና የዘዴ ጉዳይ ነው።
አሁን አንድ ሺህ ወታደር የተሳው ደም አስመልሳለሁ ብሎ በሚሊዬን ደም ያፈሰስው ኢኮኖሚውንና አገሪቱን ስደት ላይ የጣለው ዶክተር ጋራ መስለፍ ካዋጣት ትቀጥልበት ግን የስው ደም ይጮሀል። ፈራጁ ያሽነፈው ነው ስለዚህ ትግረዎች ካሽነፉ እነሱ ፈራጆች ይሆናሉና መጠበቅ ነው። ጉድ ያሳየናል
አንተ አቶ እባብ እባላለሁ ለሄርሚላ ከምትቆጭ እሱዋ በመቶ ሺህ ዶላር እየበላች ነው። አንተ ለአባት አገርህ ለኤርትራ ስጋ ወያኔዎች ጦርነት ጀምረዋል ተብሎዋል በወር ውስጥ አስመራ ገበተው ንጉስ ይሳይሳን ከስልጣን ጎተተው እንዳያወርዱት ፍራ በስው አገር ነገር ከምታቧካ