እንደምንጮቻችን፤ ከሁሉም የሰሞኑ ኣባባሉ ምዕራባውያኑን በጣም ያስገረማቸው፤ "...ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የሰብኣዊ ቶክስ አቁም (Humanitarian ceasefire) ለመፈረም፤ የሰብኣዊ እርዳታ በሁሉም መስመር ወደ ትግራይ እንዲገባ ለማድረግ፤ የድሮን ጥቃትን ለማቆም፤ የምትሉኝን የሰላም መንገድ ሁሉ ለመቀበል እኔ ዝግጁ ነኝ:: ግን የዓፋርና የአማራ ክልል መንግስታት ናቸው፤ ከኤርትራ ጋር አብረው፤ ዕርዳታ እንዳያልፍ በመከልከልና ጦርነቱን በመቀጠል ችግር የሆኑብኝ..." ማለቱ ነበር:: ውሸትና ክህደት ኑሮውና ህይወቱ የሆነ የጥፋት ፍጡር! ትግራይ ትስዕር ኣላ!
Please wait, video is loading...