Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

የወደፊቱ ህዝባዊ መሠረት ያለው የልዑላዊት አገር ሰንደቅ ዓላማ አንጋቢ መከላከያ ሠራዊት ማን ነው?

You may select 1 option

View results

Abere
Senior Member
Posts: 15486
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የወደፊቱ ህዝባዊ መሠረት ያለው የልዑላዊት አገር ሰንደቅ ዓላማ አንጋቢ መከላከያ ሠራዊት ማን ነው?

Post by Abere » 31 Jan 2022, 11:34

የወደፊቱ ህዝባዊ መሠረት ያለው የልዑላዊት አገር ሰንደቅ ዓላማ አንጋቢ መከላከያ ሠራዊት ማን ነው?

ሀ) ብሔራዊ ፋኖ እና አጋሮቹ ነው።

ለ) ENDF ነው።

ሐ ) ENDF ወደ ፋኖ ነት ይቀይራል፤ ከፋኖ ጋር በመዋሀድ እራሱን አፅድቶ ይቀጥላል።

Abere
Senior Member
Posts: 15486
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የወደፊቱ ህዝባዊ መሠረት ያለው የልዑላዊት አገር ሰንደቅ ዓላማ አንጋቢ መከላከያ ሠራዊት ማን ነው?

Post by Abere » 06 Feb 2022, 11:37

ከዚህ አስተያየት መስጫ በተሰበሰው መረጃ መሰረት የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊትን ሙሉ ስራ እየሰሩ የሚገኙት ብሄራዊ አማራ ፋኖ እና አፋር ዐርበኞች ናቸው። የወደፊቱ የመከላከያ ሰራዊት ብቻ ሳይሆኑ ብሄራዊ ፋኖ እና አፋር የአሁኑ የመከላከያ ሰራዊት ናቸው። ይህ ማለት መከላከያ ሰራዊት የለም ወይም ፈርሷል ማለት በመሆኑ የአገሪቱ የመከላከያ እሴቶች የሆኑት ከባድ እና ቀላል መሳሪያዎች ፥ ሎጅስቲክ እና የመሳሰሉት በሰላም ወደ ብሄራዊ ፋኖ እና አፋር መዛወር ይገባቸዋል። የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት አባላት ይህን በመረዳት አገሪቱን ከጥፋት ለመታደግ ሲሉ በአፋጣኝ ተግባራዊ ማድረግ ይገባቸዋል። የሚያፈገፍግ፤በሴራ የተበላ፥ በግለሰብ የሚሾፈረ መከላከያ ሰራዊት ቦታ የሌላው ስለሆነ በሰላም መተግበር አለበት። ምክራችን ይህ ብቻ ነው።

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የወደፊቱ ህዝባዊ መሠረት ያለው የልዑላዊት አገር ሰንደቅ ዓላማ አንጋቢ መከላከያ ሠራዊት ማን ነው?

Post by Abaymado » 06 Feb 2022, 11:39

Abere wrote:
06 Feb 2022, 11:37
ከዚህ አስተያየት መስጫ በተሰበሰው መረጃ መሰረት የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊትን ሙሉ ስራ እየሰሩ የሚገኙት ብሄራዊ አማራ ፋኖ እና አፋር ዐርበኞች ናቸው። የወደፊቱ የመከላከያ ሰራዊት ብቻ ሳይሆኑ ብሄራዊ ፋኖ እና አፋር የአሁኑ የመከላከያ ሰራዊት ናቸው። ይህ ማለት መከላከያ ሰራዊት የለም ወይም ፈርሷል ማለት በመሆኑ የአገሪቱ የመከላከያ እሴቶች የሆኑት ከባድ እና ቀላል መሳሪያዎች ፥ ሎጅስቲክ እና የመሳሰሉት በሰላም ወደ ብሄራዊ ፋኖ እና አፋር መዛወር ይገባቸዋል። የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት አባላት ይህን በመረዳት አገሪቱን ከጥፋት ለመታደግ ሲሉ በአፋጣኝ ተግባራዊ ማድረግ ይገባቸዋል። የሚያፈገፍግ፤በሴራ የተበላ፥ በግለሰብ የሚሾፈረ መከላከያ ሰራዊት ቦታ የሌላው ስለሆነ በሰላም መተግበር አለበት። ምክራችን ይህ ብቻ ነው።
Without doubt.

Abere
Senior Member
Posts: 15486
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የወደፊቱ ህዝባዊ መሠረት ያለው የልዑላዊት አገር ሰንደቅ ዓላማ አንጋቢ መከላከያ ሠራዊት ማን ነው?

Post by Abere » 06 Feb 2022, 11:52

የቀድሞው የመከላከያ ኃይል በአስቸኳይ የአገሪቱ የመከላከያ እሴቶች በሰላም ወደ ብሔራዊ ፋኖ እና አፋር መከላከያ ኃይል የማያዛውር ከሆነ ሊኖር የሚገባው ብቸኛ አማራጭ ተገድዶ በቀድሞው የመከላከያ ኃይል እርምጃ መውሰድ ብቻ ነው። ምክንያቶች፥-

1) የቀድሞው የመከላከያ ኃይል የሚመራው በትግሬው አብርሃም በላይ እና በኦሮሙማዎች(ፀረ-ኢትዮጵያዊያን) ነው። በእንነዚህ የሚመራ መከላከያ አያስፈልግም። ሞኝ ካልሆነ ከእነኝህ ውጤት አይጠብቅም

2) የቀድሞው የመከላከያ ኃይል የአማራ እና አፋር ህዝብ ወገብ ጠምጥሞ አስሮ ይዞ ለወያኔ የማይነጥፍ የጦር ቁሳቁስ እና መረጃ እየሰጠ ሲያስገድል የነበረ እና የድል ግስጋሴ ያከሸፈ እና የአገሪቱ የስጋት ሃይል ነው። መፍረስ አለብት።

Abaymado wrote:
06 Feb 2022, 11:39

Post Reply