ወያኔ ከ30 ዓመት የተጠጋ ግዛቱ ከስልጣኑ በቄሮና የቄሮ-መለኮታዊ-ድንጋይ ከመባረሩ በጓላ ጸረ ማንኛውም ጥሩ ነገር ሆነ።ኣሁን ከግብጽ ተባብሮ ኢትዮጵያና የህዳሴዋ መለያ (GERD) ለማፍረስ እየሰራ ነው ። ኣሁን ግንባቱ መለስ ነው የጀመረው የሚባል ትረካ ዋጋ የለውም ። ከህልዊ የወያነ የማውደም ሴራ ጋር ተጋጭቶ ወደ ኣፈር ስለሚቀየር።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00