Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Dirty traitor captured!!! የቀድሞ የኢቲቪ ባለስልጣን የነበረው ተሻለ በቀለ ለወራሪው ኃይል ሲታገል እንዲህ ተጎሳቁሎና አመድ መስሎ ተማርኳል!

Post by ethioscience » 23 Dec 2021, 10:26

እንዲህ አይነት ውርደት በዘራችሁ አይድረስ :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :lol: :lol: who will be the Next….. Ethio360, lidetu, deru ze hareru, yoni manga…etc .. ??????? ??????







Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: Dirty traitor captured!!! የቀድሞ የኢቲቪ ባለስልጣን የነበረው ተሻለ በቀለ ለወራሪው ኃይል ሲታገል እንዲህ ተጎሳቁሎና አመድ መስሎ ተማርኳል!

Post by Abe Abraham » 23 Dec 2021, 12:42

ምናልባት የቤተ-ክርስትያን ልጁ ሃብታሙ ኣያሌው (ግእዝ የተማረ) ልያርመኝ ይችል ይሆናል እንጂ በኤርትራ ተሻለ በቀለ የነበረውና ያለውን ስናይ " ጽጋብ ትወልዳ ለእኪት " እንላለን ።



kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: Dirty traitor captured!!! የቀድሞ የኢቲቪ ባለስልጣን የነበረው ተሻለ በቀለ ለወራሪው ኃይል ሲታገል እንዲህ ተጎሳቁሎና አመድ መስሎ ተማርኳል!

Post by kibramlak » 23 Dec 2021, 14:26

አወ መሞት ይሻል ነበር ግን ለአመነበት እስከዚህ ድረስ መዋረድን መቀበሉ ወንድ ነው፣፣ ይኸው የአማራ እና የአፋር ህዝብ ለሁለተኛ ጊዜ በአብይ ተከዳ፣ ከዚህ አንፃር የዚህ ሰው ውርደት ምንም አደል


Post Reply