አይዞሽ ገለቴ! ጠላቴ እራሴው ነኝ እስኪል ድረስ ግርፉ ይቀጥላል!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
ትህነግ በዛሬው መግለጫው የጠላቶቹን ቁጥር ቀንሶ አማራ የሚለውን ስም በሌሎች ሃይሎች ስም ቀይሮ ሲዘባርቅ ተሰማ
ከሁሉ አስቀድሞ ጠላቴ የሚለውን የዕማራ ህዝብ ዛሬ ላይ ስሙን መጥራት አስፈርቶት በጠላትነት የተፈረጁት የ አብይ መንግስት ፥ኤርትራና ሌሎች ሃይሎች ተብለዋል።
አይዞሽ ገለቴ! ጠላቴ እራሴው ነኝ እስኪል ድረስ ግርፉ ይቀጥላል!
አይዞሽ ገለቴ! ጠላቴ እራሴው ነኝ እስኪል ድረስ ግርፉ ይቀጥላል!