አንዳንድ የዚህ ፎረም አባሎች "ትግራይ ልትገነጠል ነው" እይላችሁ ለምን ታስጎመጁናላችሁ?
Its not fair to play on our emotions.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አንዳንድ የዚህ ፎረም አባሎች "ትግራይ ልትገነጠል ነው" እይላችሁ ለምን ታስጎመጁናላችሁ?
ኡኛ ተጋሩ የሕወሃትን የመገንጠል አላማ ኡንደማይሳካ ያወቅነው ኤርትራን ለመውረር ሄደው የሽንፈትን ካባ ተከናንበው ስቅስቅ ብለው ኡያለቀሱ ዎደ ትግራይ ሲመለሱ ነው። ኡስከ 170ሺ የአማራና የኦሮሞ ወጣት በከንቱ ያለቁበት የባድመ ጦርነት ለምን እንዳልተሳካላቸው ሱንጠይቃቸው የሰጡንን መልስ፣
ነገሩን ልብ ብለን ስናየው የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ሆኖ ቀረ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
- <<አሁን ጊዜው ተቀይሯል። ባለንበት በዲጂታል ዘመን የሕወሓት ካድሬዎቻችን ብቻ አሰልፈን ውሸትን እንደ ጦር መሳሪያ በመጠቀም ስነ-አዕምሯዊ የሚድያና የኢንተርኔት ፕሮፖጋንዳ ጦርነት በማካሄድ ነው የትግራይ የመገንጠሉን ትግል ዎደ አዲስ ምዕራፍ የምናሸጋግረው። >>
ነገሩን ልብ ብለን ስናየው የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ሆኖ ቀረ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ