Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"በዚህ የሚንልክና ኃይለስላሴ ግዜን በኢትዮጵያ ለመመለስ የሚደረግ ጦርነት፣ እንደ ኦሮሞና የኢትዮጵያ ህዝበ ሙስልም፣ ለዳግም ባርነት እራሱን ለማጥፋት እየሰራ ያለ የለም"

Post by sarcasm » 03 Sep 2021, 09:02

በዚህ የሚንልክና ኃይለስላሴ ግዜን በኢትዮጵያ ለመመለስ የሚደረግ ጦርነት፣ እንደ ኦሮሞና የኢትዮጵያ ህዝበ ሙስልም፣ ለዳግም ባርነት እራሱን ለማጥፋት እየሰራ ያለ የለም

ይህን ፎቶ ተመልከቱ።
በዚህ ጦርነት፣ እንደ ኦሮሞና የኢትዮጵያ ህዝበ ሙስልም፣ ለዳግም ባርነት እራሱን ለማጥፋት እየሰራ ያለ የለም።
አሁን ያለው ጦርነት ዋና ዓላማ የሚንልክና ኃይለስላሴ ግዜን በኢትዮጵያ ለመመለስ የሚደረግ የዘረኞቹና የፋሽስቶቹ ጦርነት ነው።
ለማወናበጃ ካልሆነ በስተቀር፣ ይህን ጦርነት ከኢትዮጵያ ህልውና ጋር የሚያገናኝ ነገር የለም። ኢትዮጵያ ማለት የአማራ ክልል ነው ካልተባለ በስተቀር።
በዚያ የምንልክ የባሪያ አሳዳሪ ዘመንና በሃለስላሴ የጭሰኛ ዘመን የሙስልሙና የኦሮሞ ህዝብ ቦታ ምን እንደነበረ ይታወቃል።
ሙስልሙ፣ የክርስቲያን ደሴት በነበረችው ኢትዮጵያ፣ አገር አልባ ነበር።
ኦሮሞ ደግሞ መሬቱንና ማንነቱን ተቀምቶ ጭሰኛ ነበር።
ኦሮሞና ሙስልም በኢትዮጵያ እውቅና ያገኙትና ትንሽ መተንፈስ የቻሉት በደርግና በህወሃት ዘመን ነው።
አሁን በደርግና በህወሃት በከፊል የፈረሰውን የዘረኞችና ፋሽስቶቹን አገዛዝ መልሶ እራሱ ላይ ለመጫን፣ ኦሮሞና የኢትዮጵያ ሙስሊም በዚህ ጦርነት የሚሳተፍበት ምክንያት አለ?
የኦሮሞ ህዝብና ህዝበ ሙስልሙ ለተቀሩት መብቶቹ መከበር መታገል አንድ ነገር ነው።
ለዳግም ባርነት መታገል ግን በዓለም ታርክ ታይቶም፣ ተሰምቶም የማይታወቅ እንቆቅልሽ ነው።
ፎቶው፣ ከStalin Gebreselassie ገፅ የተወሰደ ነው።


Please wait, video is loading...

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: "በዚህ የሚንልክና ኃይለስላሴ ግዜን በኢትዮጵያ ለመመለስ የሚደረግ ጦርነት፣ እንደ ኦሮሞና የኢትዮጵያ ህዝበ ሙስልም፣ ለዳግም ባርነት እራሱን ለማጥፋት እየሰራ ያለ የለም"

Post by Abdisa » 03 Sep 2021, 09:10








Please wait, video is loading...

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: "በዚህ የሚንልክና ኃይለስላሴ ግዜን በኢትዮጵያ ለመመለስ የሚደረግ ጦርነት፣ እንደ ኦሮሞና የኢትዮጵያ ህዝበ ሙስልም፣ ለዳግም ባርነት እራሱን ለማጥፋት እየሰራ ያለ የለም"

Post by TGAA » 03 Sep 2021, 09:19

Digital weyanne when you going to stop playing the 30 years old broken record. The day you understand how much you're being hated will be the day that would sink in your skull the futility of your foolery. Come summer season the last nail in your coffin will be hummered in. Good riddance.

Post Reply