Re: ሰንጋውን ከምንበላው፣ ግር ብለህ ሂድና መቀሌ ግባ ብንለው የተሻለ ውጤት እናይ ነበር (አብይ፣ ጦርነት አይደለም፣ አምስት አባላት ብቻ ያሉት ተራ የኦሎምፒክ ቡድን የመምራት ብቃት የለ
በተመሳሳይ ዜና፣ የብዙ አርብቶ አደሮች እሮሮ እየተሰማ ነው: መሪ አጣን - አላስፈላጊ መሰዋእትነት አስከፈላቹን - መንግስት፣ መንግስት ካለ፣ ሰንጋችን ን ይተካ ወይም ተመጣጣኝ የግብር ቅናሽ ያርግልን! - የአንድ ሰንጋ ዋጋ እኮ፣ አንድ ልጅ ኮሌጅ ይልካል!
Last edited by eden on 08 Aug 2021, 09:12, edited 1 time in total.