Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ባሸባሪው በህወሃት የተዘረፈው 35 ኩንታል ወርቅ ሚስጥር! የጁንታው ቤተሰቦች ቅብጠት ባሜሪካ

Post by Digital Weyane » 03 Jun 2021, 12:48

የጁንታ ልጆች በትግራይ ህዝብ ላይ ያላቸውን ንቀትና የበላይነት ለማሳየት የሰላሳ ሺ ዶላር መኪናዎች ሰብረው ሞንገድ ላይ ይጥላሉ። ኡነሱ "Genocide" የሚሉት ጁንታ አባቶቻቸው በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ከአለም ባንክ ተበድረው ይልኩላቸው የነበረውን ዶላር ከለውጡ ወዲህ ስላቆመ ነው። የሌቦቹ ልጆች ንዴታቸው የሚገልፁት የሰላሳ ሺ ዶላር መኪናዎችን በመስበር ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ባሸባሪው በህወሃት የተዘረፈው 35 ኩንታል ወርቅ ሚስጥር! የጁንታው ቤተሰቦች ቅብጠት ባሜሪካ

Post by Abdisa » 03 Jun 2021, 14:07

እስከ ኮሎኔል ያሉት ትግሬዎች በአብዛኛው ቤተሰባቸውን ወደ አሜሪካ አሸሽተዋል። በስደት ያሉ የባለስልጣን ቤተሰቦች ዶላር የሚላክላቸው ከሃገር ዉስጥ ነው። ተገላቢጦሽ። ሽመልባ የሚባል የስደተኞች ካምፕ አለ፣ ትግራይ ውስጥ። ትግሬዎቹ፣ "ኤርትራውያን ነን" እያሉ በብዛት ወደ ውጭ ሃገር ይሄዱበታል።
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21663
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ባሸባሪው በህወሃት የተዘረፈው 35 ኩንታል ወርቅ ሚስጥር! የጁንታው ቤተሰቦች ቅብጠት ባሜሪካ

Post by Fiyameta » 03 Jun 2021, 15:08

When TPLF terrorists get mad they destroy their own properties, rape their own daughters, cut off the heads of their comrades, destroy their own vehicles..... etc.... :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
03 Jun 2021, 11:39

Post Reply