ቆይ ምርጫውን ሊያጭበረብሩ ፈልገዋል?
እንደሚባለው: በወያነ ግዜ በተደረገው ቆጠራ ወያኔ ደንግጦ እንደነበር ነው የሚነገረው :: ለምን ቢሉ አማራ ከጋላ ስለበለጠ:: ከዛስ? ስታስቲክስ ኤጀንሲ እንዲቁዋቅዋም ተደረገ:: ለምን? ለፖለቲካ ጨዋታ !!
አሁን እኛ ለምርጫው ዝግጁ አይደለንም: ግን ለቆጠራው ግን ዝግጁ ነን::ለምን ምርጫው ኣይራዘምም? ምን አስፈራቸው? ካልሰሙን እንዴት ነው አብረን የምንቀጥለው?
ከ 1:22:00 ጀምሮ ተከተሉት