Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23811
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 02 Jan 2021, 00:40
ጆንትራ ብለው ሲንቁት አበጥሮ ላካቸው
ፎጣ ለባሽ ሲሉት በፎጣው ጠቅልሎ ቀበራቸው
< ታላቁ ውሸት እንዲህ ተጀመረ>
መስሏቸው ይሆናል ያአንግት ሽርጣቸው
እንደባንዴራ ሲንቀጠቀጥ በገዛ ፈሳቸው
ተራራ ነው ብለው ህዝቡን ሸወዷቸው
መጠገን የማይቻል በዘር ማንዘራቸው
ሲወሳ የሚኖር-- ይህ ነው ታሪካቸው
እግረኛው አልማዜው አማን ነው?

ወርቅ ኣይደለች ግጥሜ?...ገጠምኩብሽ ...ለቆታሽ ገጣሚ አይጣ ... አሜን በይ
-
Guest1
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Post
by Guest1 » 02 Jan 2021, 02:50
ፎጣ ለባሽ ያልሆነ ይጠራ!!!!!
ባህላዊ ልብስ
የትግራይ ሴቷ ነጠላ/ፎጣ ወንዱም ነጠላ/ፎጣ ለባሽ
አማራ ሴት ነጠላ/ፎጣ ወንዱም ነጠላ/ፎጣ
አፋር ሴት ፎጣ ወንዱ ነጠላ
ኦሮሞ ሴት ፎጣ/ነጠላ ወንዱ ነጠላ
ሶማሌ ፎጣ ለባሽ
ደቡብም እንደዝሁ
ነጠላ/ ፎጣ/ ጋቢ/ ነዚፋ ወዘተ የተለያየ ስም ቢኖረውም
ሁሉም ፎጣ/ነጠላ ለባሽ
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23811
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 02 Jan 2021, 04:29
እንደዛም ብለዋል እንዴ እነ አንሶላ ለባሽ (አጋሜዎች)?
ፋኖ እና ቁር የሚቆረጥማቸው እግረኞቹ ከአንሶላ አጎዛ ሳይመርጡ ይቀራሉ ብለህ ነው... አጎዛው ከየት ይምጣ ግን?
<ያዝ እንግዲህ>
አንበጣ ቆዳ የለውም እንጂ ቆዳማ ቢኖር
አንሶላውን ጥለው ያጠልቁት ነበር::
