Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና‼️ ጀግናው የመከላክያ ሰራዊታችን ጭላ ለአክሱም 20 ኪ.ሜ እርቀት ላይ ያለች ከተማ ተቆጣጥሯል!!!!

Post by Ejersa » 17 Nov 2020, 14:02

ጀግናው የመከላክያ ሰራዊታችን ማምሻውን የጁንታውን ልዩ ሀይል አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ጭላ የምትባል ከተማን ይዟል:: ጭላ ማለት ለአክሱም 20 ኪ.ሜ እርቀት ላይ ያለች ትንሽ ከተማ ስትሆን ወደ ኤርትራ ቦርደር ነች በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ግዜ በከተማዋ ተሰርቶ የነበረውን አይደፈሬ ምሽግ ሰራዊታችን እንክትክቱን በማውጣት ከጁንታው ልዩ ሀይል ተረክቧል::

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እናሸንፋለን!

Temt
Member+
Posts: 5480
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ሰበር ዜና‼️ ጀግናው የመከላክያ ሰራዊታችን ጭላ ለአክሱም 20 ኪ.ሜ እርቀት ላይ ያለች ከተማ ተቆጣጥሯል!!!!

Post by Temt » 17 Nov 2020, 14:04

Ejersa wrote:
17 Nov 2020, 14:02

Post Reply