Ethio 360:- ብለን ነበር እያሉ የሚያደነቁሩን እኮ ሲመላለስ የነበረውን ወሬ ቀድመው በሚዲያ በመናገር እንጂ ሳይንሳዊ ሞዴል አዘጋጅተው አይደለም፡፡ የሚደጋገም ወሬ ደግሞ ያው ወሬ ነው፡፡
ግብጽ የኢትዮጵያ ጠላት ነችና ጦርነት ልትከፍትብን ትችላለች ብሎ መናገር የዘመናት ወሬ ሲሆን ግብፅ በ--- ጊዜ በ--- ምክንያት ጦርነት ትከፍትብናለች ማለት ሳይንሳዊ ሞዴልን የሚጠይቅ ነው፡፡ ታዲያ የEthio 360 ወሬኞች ከወደ ወሬው እንጂ ከምሁራዊ ትንታኔው የሉበትም፡፡ ቀድሞ ነገር ምሁራዊ የሚባለው እኮ ምሁር ሲኮን ነው፡፡ እነዚህ በዘልማድ የገቡበት ሙያ እንጂ ከፊሉ ደብተራ ሌላው ከመደምርና መቀነስ ያልበለጠ ስሌት የተማረ ነው እኮ፡፡
Re: Ethio 360: ብለን ነበር እያሉ የሚያደነቁሩን እኮ ሲመላለስ የነበረውን ወሬ ቀድመው በሚዲያ በመናገር እንጂ ሳይንሳዊ ሞዴል አዘጋጅተው አይደለም፡፡ የሚደጋገም ወሬ ደግሞ ያው ወሬ
kkkkkkk I hear you on this. I've never seen "bilen Neber" addicts like those idiots @ Ethio360,
Re: Ethio 360: ብለን ነበር እያሉ የሚያደነቁሩን እኮ ሲመላለስ የነበረውን ወሬ ቀድመው በሚዲያ በመናገር እንጂ ሳይንሳዊ ሞዴል አዘጋጅተው አይደለም፡፡ የሚደጋገም ወሬ ደግሞ ያው ወሬ
…zizi,
ብለን ነበር የሚለው ቃል ስለ ተደጋገመ (ስለ ተጠራ) አይደለም፡፡ ጥቅም ላይ የመዋለበት አግባብ ነው ወሳኙ፡፡ I already explained at which angle I commented. You can thoroughly read it again. Probably, this is where your ignorance comes to climax.