Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ibidda
Member
Posts: 130
Joined: 12 Mar 2012, 17:37

‹‹… የመጣንበት የእሳት መንገድ በደመራ ችቦ ብርሃን እንዲያበቃ ህዝባችን ለጥምር ተልዕኮ መዘጋጀት ይጠበቅበታል …››

Post by Ibidda » 26 Sep 2020, 09:17

አሰቃቂው ብአዴን፤ ይሄን ብሏል፤ አማራ ካመረረ ቆየ፤ የባለ አደራ መንግስት የሚለው ነገር ክንክን አድርጎታል፤ አጨበርባሪው አብይ፤ ኦሮሞና አማራን አጣልቶ፤ ትግሬና አማራን አጫርሶ ባዶ መሬት ለመውረስ ያሰበ ይመስላል፤ ደንቆሮ የፊውዳል ልጆች አይገባቸውም፤ እውነተኞቹ የአማራ ልጆች ግን ከገባቸው ቆየ፤

አሁን ከኦሮሞ፤ ከአማራ፤ ከትግሬ እና ከተቀረው ህዝብ ጋር ሆኖ፤ የሽግግር መንግስት መመስረት፤ አማራና ትግሬ ያለባቸውን ችግር በአገር ሽማግሌዎችና በትልልቅ ሰዎች ታዛቢነት፤ ቁጭ ብለው ተደራድረው መፍታት፤ ግድቡን በአንድነት፤ መንፈስ ማጠናቀቅ፤

ከኤርትራ ጋር የተጀመረውን ፍቅር መስመር ማስያዝ፤ በወረቀት የሰፈረ ህዝብ የሚያውቀው፤ የኢትዮጲያንም የኤርትራንም ህዝብ ሊጠቅም የሚችል ስምምነት ማድረግ፤

ከዛም ምርጫ አድርጎ ህዝብ የሚጠቅመውን እንዲመርጥ ማድረግ አገር ለማዳን ብቸኛ አማራኝ ሆኖ አግኝቼዋለው። :idea: