Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ከዓቢይ ሌላ አማራጭ የለንም ለምትሉ፤ አዲስ አበባን፥ አማራ ክልልን፥ ድሬዳዋንና በሌላውም ክልል ያሉትን ኢትዮዽያውያን፥የክርስትናንና የእስልምና አማኞችን፥ ወታደሮችን አዋቅሮ ኃይል መፍጠር

Post by EwnetYashenifal » 09 Aug 2020, 00:06

ከዓቢይ ሌላ አማራጭ የለንም ለምትሉ፤ አዲስ አበባን፥ አማራ ክልልን፥ ድሬዳዋንና በሌላውም ክልል ያሉትን ኢትዮዽያውያን፥የክርስትናንና የእስልምና አማኞችን፥ ወታደሮችን አዋቅሮ ኃይል መፍጠር ይቻላል።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ከዓቢይ ሌላ አማራጭ የለንም ለምትሉ፤ አዲስ አበባን፥ አማራ ክልልን፥ ድሬዳዋንና በሌላውም ክልል ያሉትን ኢትዮዽያውያን፥የክርስትናንና የእስልምና አማኞችን፥ ወታደሮችን አዋቅሮ ኃይል መፍ

Post by AbebeB » 09 Aug 2020, 00:26

EwnetYashenifal,

ሰሜን ጎንደር አማራ ነኝ አይልም፡፡ ደግሞም የቅማንት ሀገር ነው፡፡ ጎጃምና ወሎም እንደሁ አማራ አይደሉም፡፡ ድሬዳዋ ያልከው ወይም በኦሮሚያ ጥቂት ከተሞች ውስጥ የተሰገሰጉት ዲቃሎች አማርኛ ስለሚያዘወትሩ አማራ ናቸው የሚል ግምት ካለህ ስህተት ነው፡፡ ስለዚህ ፋርጤ ብቻ ምን ምርጫ አላችሁ? ይልቅስ አፋን ኦሮሞ ተምራችሁ በኦሮሞነታችሁ ኮርታችሁ ያለ ፓስፖርት ጥያቄ ኦሮሚያ ውስጥ በነጻነት ኑሩ የምል መልካም ተግባር እመክራለሁ፡፡

Post Reply