Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40308
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኤርሚያስ ለገሰ፤ የሰሞኑ የዘር ፍጅትና የመልሶ ማቋቋም ኮሚሽን አስፈላጊነት

Post by Horus » 04 Aug 2020, 16:50

በትክክል ጄኖሳይድ ያልነውን ነገር የዘር ፍጅት ተብሎ እንዲሰየም ሃስብ ማቅረባቸው በጣም ትክክል ነው ።

ኤርሚያስ ያቀረበው 3 መፍትሄዎች
1 እልቂቱን "የዘር ፍጅት" ተብሎ እንዲጠራ

2 የዘር ፍጅቱን በገለልተኛ ቡድን እንዲጣራ

3 አቢይ የመልሶ ማቋቋም ኮሚሽን አቁሞ የካሳ ሂደት ባስቸኳይ እንዲጀምር .. ትክክል ትክክል