Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40297
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሚያ ጄኖሳይድን ፋይናንስ ያደረገው አባገዳ ድንቁ ደያሶ እንደሚሆን ስንት ሰው አስቦታል? የሰኔ 2012 ገዳ ፎሌ ወረራ ልክ የ16ኛው ዘመን ገዳ ፎሌ ድጋሚ ነው !!

Post by Horus » 16 Jul 2020, 02:01

ሻሻመኔን ያነደዱት 3000 የተደራጁ የታጠቁ ገዳዮች ናቸው ፤

የጂማ ዶዶላ ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ያነደዱት 1000 የታጠቁ ገዳዮች ናቸው ፤

ዝዋይን፣ አርሲ ነጌሌን ያነደዱት እንዲሁ።

መሃይሙ ድንቁ ደያሶ 15 ሚሊዮን ፎሌ አለኝ ሲል ነበር።

የሸኔ አሸባሪዎችንም ፋይናንስ አድራጊ ድንቁ ደያሶ እንድ ሚሆን አያጠራጥርም ።

እኔ በውል ድንቁ ደያሶ የየትኛው የሸዋ ኦሮሞ ጎሳ (ክላን) እንደ ሆነ አላቅም ።

ግን የኔ ግምት እንደ ሚከተለው ነው።

ሸዋ ውስጥ የንግድን ጥበብ ከጉራጌ ተምረው በንግድ ዘርፍ ገንነው ሚታወቁት የጉራጌ ክልስ የሆኑት ጂዳ ኦሮሞች ናቸው።

ለምሳሌ ግርማ ብሩን ውሰዱ፣ ሟቹን ግዙፉ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ወዘተ ።

ድንቁ ደያሶ ከተራ ሾፌርነት የማዳበሪያ ሌብነት የጀመረው የቀድሞ አማልጋሜትድ ኢትዮጵያ ማዳበርያ አከፋፋይ ሲሆን ነው።

የአማልጋሜትድ ባለቤቶች የጂዳ ኦሮሞ (ድሮ የሚታወቁት በጉራጌነት ነበር እነ ገብረየስ ቤኛ ናቸው ።

ዛሬም እነዚህ ሰዎች ወደ አርካንሶ አሜሪካ ነው ሚኖሩት ። ድንቁ ደያሶም የሸሸው ወድዚያ ነው።

በእኔ ግምት ልክ እንደ ሱማሌው ነፍሰ ገዳይ ድንቁም ወይ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ወይ ጠ/ሚ የመሆን ምኞት ነበረው ።

ስለዚህ ሰው ቤተሰብ ምታቁ እስቲ ጀባ በሉን ? ማን ነው የኦሮሚያን ገዳዮች ፋይናንስ ሚያረገው? አገር ውስጥ ማለት ነው? የነግብጽ እንዳለ ሆኖ?

Last edited by Horus on 16 Jul 2020, 14:06, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40297
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሚያ ጄኖሳይድን ፋይናንስ ያደረገው ድንቁ ደያሶ እንደሚሆን ስንት ሰው አስቦታል?

Post by Horus » 16 Jul 2020, 02:33

ልብ በሉ ይህ መደዴ ህልመኛ ያባ ገዳ የዘር ማጥፊያ አለንጋ ይዞ የሚሊታሪ ካኪ ባምስት ኮከብ ጥልፍ አሰርቶ ራሱን ንጉስና ጌታ አድርጎ የቃዠ ያይምሮ በሽተኛ !!! እንደዚህ ባሉ ሰዎች ነው ኦሮሞች የተከበቡት ያሳዝናል፣ ያስገርማል !!

Horus
Senior Member+
Posts: 40297
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሚያ ጄኖሳይድን ፋይናንስ ያደረገው ድንቁ ደያሶ እንደሚሆን ስንት ሰው አስቦታል?

Post by Horus » 16 Jul 2020, 02:54

ሌላው ነገር ይሀውላችሁ! ድንቁ ደያሶ በኦሮሞ ክልል ውስጥ ከታች ጀምረው እስከ ትልቅ ባለሃብትነት ያደጉትን እንደ ባለ3 ኮከቡ የጂማ ሆቴል፣ ሊሲ ኮሌጅ ያሉትን የጉራጌና አማራ ንብረቶችን ቀምቶ የሱና አሽከሮቹ ንብረት ለማድረግ የረጅም ግዜ አላማው ነበር ። ሶደሬን በስርቆት ሲወስድ ተይዞ ነው አሁን አሜሪካ የተሸሸገው (አርከንሶ ከተማ)። ይህን ሌባ ኢትዮጵያዊያን ካለበት ቆረው በማውጣት ለፍርድ ማቅረብ አለባቸው ።


Horus
Senior Member+
Posts: 40297
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሚያ ጄኖሳይድን ፋይናንስ ያደረገው ድንቁ ደያሶ እንደሚሆን ስንት ሰው አስቦታል?

Post by Horus » 16 Jul 2020, 03:43

ዛሬ ለተቋቋመው የኢትይዮጵያ አለማቀፍ መረብ ይህን መረጃ በደንብ መርምሩት! ሰው ሁሉ ግብጽ ላይ ነው ትኩረቱ ። ግን ይህ ኦሊጋርክ ከሌሎች የንግድ ሰዎች ሃብትና ፋብሪካቸውን ከኦፒዲኦ ጋር በመሆን እየቀማ ኢትዮጵያን በጦር የሚያፈርሱ ቅጠኞችን ፋንናንስ ያደጋል ።

የመረቡ ስራ ይህን ሰው ለፍርድ ማቅረብ ነው። ድንቁ ደያሶ መቀመጥ ያለበት እስር ቤት ሴል ውስጥ ነው ።


Horus
Senior Member+
Posts: 40297
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሚያ ጄኖሳይድን ፋይናንስ ያደረገው ድንቁ ደያሶ እንደሚሆን ስንት ሰው አስቦታል? አለም አቀፍ የኢትዮጵያዊያን መረብ ይህን ሰው አርከንሶ ፈልጉት !!

Post by Horus » 16 Jul 2020, 14:01

kibramlak wrote:
16 Jul 2020, 06:08
የ ሪፍት ቫሊ ኮሌጅ ባለቤት አደለም እንዴ?
አው እሱ ነው። ደሞ ሪፍት ቫሊ ኮሌጅ የውሸት ነው ። አሁን ብዙ ቀጥሪዎች የሪት ቫሊ ዲፕሎማ አይቀበሉም፣ ዝም ብሎ በገንዘብ ስለሚገዛ ።

አሁን ነገሩ እሱ ሳይሆን ሰውዬው ኢትዮጵያ በገዳ ሲስተም መገዛት አለባት ብሎ 15 ሚሊዮን ፎሌ (የገዳ ጦር) አቁሜያለሁ ሲ ነበር ። ካገር ሸሽቶ የተፋውም ሶደሬ ጦር ሲያሰልጥን ተይዞ ነው።

ልብ በል በ2012 ሰኔ (ጁን 2020) የገዳ ፎሌ ወረራ ቢያንስ 10 ሺ ፎሌ ዘምቷል ፤ ምሳሌ የጁማ ዶዶላ ሆቴል ለማደድ 1000፣ የሻሸማኔ ከተማ ለማንደድ 3000፣ የዝዋይ ዙሪያ ለማንደድ ቢያንስ 2000 እከ 3000፣ ነጌል አርሲ። ብሌ ሮቤ ወዘተ ።

የተካሄደው ጄኖሳይድ ልክ በ1530 እስከ 1600 ድረስ ማታ ማታ የገዳ ፎሌ መንደር አንድዶ፣ ወንዱን ገድሎ፣ ሴቱን ደፍሮ፣ ከብት ይነደ እንደ ነበረው ነው።

ስለዚህ ይህ የ21ኛው ዘመን የገዳ ጄኖሳይድ ገና በደንብ መመርመር የሚገባው ክስተት ነው ።



Horus
Senior Member+
Posts: 40297
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሚያ ጄኖሳይድን ፋይናንስ ያደረገው አባገዳ ድንቁ ደያሶ እንደሚሆን ስንት ሰው አስቦታል? የሰኔ 2012 ገዳ ፎሌ ወረራ ልክ የ16ኛው ዘመን ገዳ ፎሌ ድጋሚ ነው !!

Post by Horus » 17 Jul 2020, 01:44

ይሀው እውነቱ ቀስ በቀስ እየወጣ ነው ። ኦሮሞ ያልሆኑ እና ክርስቲያ ኦሮሞ ነጋዴዎችን ገድሎ ንብረታቸውን ቀምቶ እንዲባረሩና ቦታቸውን ለመወሰድ አረመኔዎችን ፋይናንስ የደረጉ የኦሮሞ ባለሃብቶች እንደ ሆኑ መንግስት በምርመራ እያረጋገጠ ነው ።


Post Reply