Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 27 Apr 2020, 10:35
የድሮ ታጋይ አቶ ተክለ ብርሃን ወልደ አረጋይ በትግል ቆይታቸው የጥይት ድምፅና ወሬ በማይ ሰማበት ድቘት በሚሰፈርበት የምድብ ቦታ/ክፍል ተመድበው እልፍ አእላፍ የትግራይ ወጣቶች ፈንጅ በሚረግጡበት ሰዓት እሳቸው ግን ለቁስለኛ ማገገምያ የተዘጋጀውን የድቘት ወተት እየበጠበጡ በመጠጣትና ሙኩቶች እያጋደሙ ጮማ እያማረጡ ሰውነታቸውን በማደለብ የትግል ግዚያቸው በተድላ ያሳለፉ እድለኛ ከመሆናቸው
በተጨማሪ የጄኔራል ሸክማቸው ደግሞ በአገራቸውና በመንደራቸው ሰዎች በሱጦታ መልኩ የተበረከተላቸው ሳያውቁና ሳይሰሩ የከበሩ ባለ ድፍን አእምሮ መሆናቸው የቅርብ ጓደኞቻቸው በግልፅ አጫዕቶብኛል። እኚህ ሰውዪ ነው እንግዲህ 27 ዓመታት ሙሉ አማርኛ አጣርተው ለመናገር ሳይችሉ ቀርቶው ለመዝረፍ ግን በተኮላተፈ ምላሳቸው ቢሆንም አገራችን ሙልጭ አድርገው እራቆቷን ያስቀርዋት።
ያሳዝናል " ሞኝና ወረቀት ከያዘ አይለቅም" የሚባለው ለካ ለዚህ ነው? አማርኛ ሳይችል የአማርኛ ቛንቛ ለመተቸትና ለማቛሸሽ መከጀሉስ? "ሞኝ ከሞተልህ እንደ ተዳረልህ" አይደል?

-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 27 Apr 2020, 10:41
Please wait, video is loading...
-
Kuasmeda
- Member+
- Posts: 6431
- Joined: 26 Mar 2015, 08:47
Post
by Kuasmeda » 27 Apr 2020, 10:44
present wrote: ↑27 Apr 2020, 10:40
His father is Ascari Eritrean. I am not sure about his mother. 15 years ago he used were shirt with Eritrean map on it
He is, of course, loved by all tplf Ascari Eritreans
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 27 Apr 2020, 10:58
ፌኩ ጄኔራል ተክለብርሃን ለ27 አመታት በስልጣን ላይ እያለ ወደ ትግራይ የመጣው ለስብሰባ ሶስት ጊዜ ብቻ ነው የሚገርመው ይህ ብቻ አይደለም ልጆቹ እንግሊዘኛ እና አማርኛ አቀላጥፈው ይናገራሉ ትግርኛ ግን አይችሉም።
Ejersa wrote: ↑27 Apr 2020, 10:35