ቅድም ነበር እንጂ አድቅቆ መደቆስ፣
አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ፤
ቢደልሉት ጉልበት በጎመን በውሸት፣
ይለግም የለም ወይ ሲወጣ አቀበት፣
ተነሳ ተቀመጥ በል ተራመድ ሲሉት፤
ዝምታን የቸረ ያለም አረመኔ አህያ ሲበላ፣
ይሀው ዛሬ ነቃ ባመጣው ኮሮና እራሱ ሲበላ።
https://www.msn.com/en-us/news/politics ... spartanntp
አህያ ሲበላ (ይላላል)
እራሱ ሲበላ (ይጠብቃል)
Re: እንግሊዝና አሜሪካ ኢትዮጵያን በዘር ለማፍረስ ወያኔን አስታጥቀው አዲስ አበባ አስገቡ፤ ቴድሮስንም እንዳይሾሙ ነግረናቸው ነበር። አሁን የኢትዮጵያ አምላክ መልሱን ሰጥቶአል !!
ዝሆኖቹ ሲጋጩ ሳሩ ይሞታል እንዲሉ ያለም ሃያላን በቫይረስ ሲዋጉ ማስተዋል የማይፈልግ ሳር ቢታጨድ፣ ቢሞት ይገባዋል !!
Re: እንግሊዝና አሜሪካ ኢትዮጵያን በዘር ለማፍረስ ወያኔን አስታጥቀው አዲስ አበባ አስገቡ፤ ቴድሮስንም እንዳይሾሙ ነግረናቸው ነበር። አሁን የኢትዮጵያ አምላክ መልሱን ሰጥቶአል !!
ሕዝባችን ገና ከዎያኔ የዘር ቫይረስ ሳያገግም የቻይና ኮሮና መጣበት !!! እጅግ ያሳዝናል