ኣኢጆሌ ታዬ ደንደዐ vs ABiy Amed
ህድ እንግዲህ.....
https://www.youtube.com/live/xFdFeNgRb0 ... hepWEpyxMX
Search found 486 matches
- 11 Dec 2023, 14:25
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: **<አንዳንድ ነገሮች>**
- Replies: 9
- Views: 8156
- 11 Dec 2023, 14:21
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Are we facing a sociopathic leadership here?
- Replies: 27
- Views: 17798
Re: Are we facing a sociopathic leadership here?
This sociopath is getting strip naked day by day ,by including his own Party members and Oromos alike.
https://www.youtube.com/live/xFdFeNgRb0 ... hepWEpyxMX
https://www.youtube.com/live/xFdFeNgRb0 ... hepWEpyxMX
- 10 Dec 2023, 14:28
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: **<አንዳንድ ነገሮች>**
- Replies: 9
- Views: 8156
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
ማነሽ ባለሳምንት?
ይሄ ነገር Prez ን ያሰጋት ይሆን እንዴ?
ልክ ልኩ እየነገረችው ነው።
"የኢትዮጽያ ህዝብ እውነቱን ተናግሮ እቤቱን ማደር አለበት" ......ፕ/ት ሳህለወረቅ
ይሄ ነገር Prez ን ያሰጋት ይሆን እንዴ?
ልክ ልኩ እየነገረችው ነው።
"የኢትዮጽያ ህዝብ እውነቱን ተናግሮ እቤቱን ማደር አለበት" ......ፕ/ት ሳህለወረቅ
- 10 Dec 2023, 11:03
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: **<አንዳንድ ነገሮች>**
- Replies: 9
- Views: 8156
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
ከ " ፋኖን መለቃቀም ነው የቀረን " ወደ መለቃቀም ተሸጋግራቹ ; ምኑን አማራ ሱሴ አልከው ? ወስላታ! ሀገር በወስላታ፣ በውሸታም፣አስመሳይ፣በሌቦች ፣ ባንዳ ዎችና ሀገር እየመሩ ባንክ በሚዘርፉ አትገነባም፣አታድግም፣አትበለፅግም!!! ሀገር የምትገነባው፣የምታድገው፣የምትበለፅገው በጀግኖች፣ እራሳቸውን ለሀገርና ህዝብ ብለው አሳልፈው በሚሰጡ ጀግኖች ነው!!። ከአንተ የኢትዮጵያ ፍቅር ካሳበደህ (ኢትዮጽያ ሱሴ) ጋር ሲነፃፀር ነው? ምጭራቅ እጅ ከፍንጅ ተያዘች ማለት ነዉ? የኢት...
- 10 Dec 2023, 10:20
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: **<አንዳንድ ነገሮች>**
- Replies: 9
- Views: 8156
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
ከአንተ የኢትዮጵያ ፍቅር ካሳበደህና ካሰከረህ (ኢትዮጽያ ሱሴ) ጋር ሲነፃፀር ነው?



DefendTheTruth wrote: ↑09 Dec 2023, 13:04ምጭራቅ እጅ ከፍንጅ ተያዘች ማለት ነዉ?
የኢትዮጵያ ጥላቻ ጭራቅ አድርጎ የስቀረዉ ሰዉ ብኖር ይህች ምጭራቅ የምትባል ሴትዮ የመጀመሪያዋ ናት።
- 09 Dec 2023, 10:35
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: **<አንዳንድ ነገሮች>**
- Replies: 9
- Views: 8156
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
አብዪንና ብልጽግናን ሴጣን በማስመሰል ፡ የአማራን ኮዝ በማራገብ አማራን ዪሰልላል ነው የምትለው?
ወይስ ሌላ የሚያገኘዉ ነገር አለ?
ዪሄን ያህል sophisticatedና አንደበተ_ርትኡ አደለም ....
ወይስ ሌላ የሚያገኘዉ ነገር አለ?
ዪሄን ያህል sophisticatedና አንደበተ_ርትኡ አደለም ....
- 07 Dec 2023, 13:29
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: **<አንዳንድ ነገሮች>**
- Replies: 9
- Views: 8156
**<አንዳንድ ነገሮች>**
እኔ ቶሎሳ የሚባል ዩቲዩበር ብዙ ተመልክቼው አላቅም ፣ይቺኛዋ ግን ዩቲዪብ ላይ ሰዞር አደናቅፋኝ ቀልቤን ሳበቺው። እሰቲ እነዚህ ሰዎች አኗኗርና አሟሟት አጢኑ: Eng. ስመኘው ዶር አምባቸው ጀ/ል አሳምነዉ ጀ/ል ሳዕረ የቀድሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር** አሁን ደሞ በቁሙ የሞተ የሚመስለው : ስዩም ተሾመ ወዘተ ወዘተ.... እስቲ እናንተ የምታስታውሷቸውን ጨምሩ። Something fish is going on here https://www.youtube.com/live/E9KpfG...
- 30 Nov 2023, 15:17
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Are we facing a sociopathic leadership here?
- Replies: 27
- Views: 17798
Re: Are we facing a sociopathic leadership here?
The truth is ingravaed below: #9) Sociopaths never apologize. They are never wrong. They never feel guilt. They can never apologize. Even if shown proof that they were wrong, they will refuse to apologize and instead go on the attack. Yes, you are facing a "sociopathic" leader, you only found yourse...
- 30 Nov 2023, 14:00
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Are we facing a sociopathic leadership here?
- Replies: 27
- Views: 17798
Re: Are we facing a sociopathic leadership here?
This isn't even the future, it is right now, right here infront of your eyes, you don't have to see the future for this-you ቢጠሩት የማይሰማ የአዕምሮ ደንቆሮ! moron! *+*+*TheManWhoSawTomorrow*+*+* #5) Sociopaths seek to dominate others and “win” at all costs. They hate to lose any argument or fight and will vic...
- 30 Nov 2023, 13:08
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Are we facing a sociopathic leadership here?
- Replies: 27
- Views: 17798
Re: Are we facing a sociopathic leadership here?
#5) Sociopaths seek to dominate others and “win” at all costs. They hate to lose any argument or fight and will viciously defend their web of lies, even to the point of logical absurdity.
- 29 Nov 2023, 16:22
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Are we facing a sociopathic leadership here?
- Replies: 27
- Views: 17798
Re: Are we facing a sociopathic leadership here?
እየመጡ ነው !
ኢትዮጽያ ከዚህ sociopath መላቀቂያዋ እየደረሰ ነው
ኢትዮጽያ ከዚህ sociopath መላቀቂያዋ እየደረሰ ነው
- 21 Nov 2023, 13:33
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ጉድ ፈላ ዘንድሮ! አሁን ማነዉ ዉሻ(ቀዳጁ)፤ማነዉ ጂብ(በተቀደደ ገቢዉ) ?
- Replies: 4
- Views: 657
- 20 Nov 2023, 11:07
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ጉድ ፈላ ዘንድሮ! አሁን ማነዉ ዉሻ(ቀዳጁ)፤ማነዉ ጂብ(በተቀደደ ገቢዉ) ?
- Replies: 4
- Views: 657
ጉድ ፈላ ዘንድሮ! አሁን ማነዉ ዉሻ(ቀዳጁ)፤ማነዉ ጂብ(በተቀደደ ገቢዉ) ?
ጉድ ፈላ ዘንድሮ ዪሄ ሰዉዬ የሰራዉንና ያልሰራዉንም መለስ ብሎ አያስታዉስም ልበል? ጠላቶቻችን “ዉሻ በቀደደዉ ጅብ ዪገባል እንዲሉ ” ይለናል ፓርርላማዉን ለማስፈራራት በተዘጋጀ የፓርላማ ስብሰባ ላይ https://youtu.be/310kYnkrm5k?si=eMPmAF5W1a821oH4 አሁን ማነዉ ዉሻ(ቀዳጁ)፤ማነዉ ጂብ(በተቀደደ ገቢዉ) በወያኔ አማካኚነት ጠላቶቻችን ድንበር ቀደዉ ቀደዉ ሊገቡ ሲሉ የኤርትራ መንግስትና ሰውራዊት ቀጥሎም የአማራ ልዩ ሃዪል ከዚያም የኢትዮጵያ መከላከ...
- 16 Nov 2023, 11:30
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የሁለቱ ቦቅቧቃዎች መመሳሰል...
- Replies: 0
- Views: 317
የሁለቱ ቦቅቧቃዎች መመሳሰል...
የሁለቱ ቦቅቧቃዎች መመሳሰል.... :lol: :lol: አንዳንድ የግል ጉዳዮች ናቸው ብለን ችላ ያልናቸው ነገሮች አሉ ፣ በመጀመሪያ እንዴት ነው ነገሩ ሁለቱም ፣ መለስ ዜናዊም አብይም ጎንደሬ ሚስት ያገቡት? ጥበበኛ ሰለሆኑ ወይስ ቦቅቧቃ ሰለሆኑ? :idea: ነገሩ ምኒሊክም እቴጌን አደል ያገቡት ፣ የነዚህኞቹ ግን ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ሆነ እንጂ፣ በተለይ የአሁኑ ደሞ ይባስ። እንደኔ ሁለቱም ከጎንደሬ የተዛመዱት ጎንደሬ በጣም አጥብቀው ሰለሚፈሩና ሰለሚጠሉ እንጅ በ...
- 12 Nov 2023, 11:51
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ከእኔ ነው ከእነሱ ?
- Replies: 11
- Views: 501
Re: ከእኔ ነው ከእነሱ ?
- 11 Nov 2023, 17:33
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ከእኔ ነው ከእነሱ ?
- Replies: 11
- Views: 501
Re: ከእኔ ነው ከእነሱ ?
When I said ‘you Oromumas’ have an IQ of a toddler’ I wasn’t under or over estimating your capabilities. I was just stating the fact. Look at you, you are trying to tell us Abiy’s administration is trying to implement the constitution. Please could you also tell or enlighten us if that same constitu...
- 11 Nov 2023, 15:13
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ከእኔ ነው ከእነሱ ?
- Replies: 11
- Views: 501
Re: ከእኔ ነው ከእነሱ ?
አንተ የአብይ በዚች ሀገር ላይ ያመጣባት ጥፋትና ወደፊትም ገና ያላየናቸው ያልተከሰቱ መዘዞች ላንተ ወይም ለኔ ለኔ አደለም ለትንሽ ልጅ እንኳን አይከብደውም። ዳሩ ግን እናነተ ኦሮሙማ ወይም የኦነግ አሜባዎችና የዘረኝነት የተጣባቹ የደም ነጋዴዎች ከህፃን ልጅ የበለጠ IQ የላችሁም፣ የአብይን ስተቶች 1,2 ...ብዬ ብነግርህ ምን ዋጋ አለው ፣ እውነታው ሜዳ ላይ ተሰጥቷል ከኔ አፍ መስማት የፈለከው ምንድ ነው ? የአብይን ከሀዲነት(traitor) - ኢትዮጵያንና የአብይን ወን...
- 11 Nov 2023, 12:59
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ከእኔ ነው ከእነሱ ?
- Replies: 11
- Views: 501
Re: ከእኔ ነው ከእነሱ ?
Prof.
AL mariam too,
bizzare
AL mariam too,
bizzare
- 11 Nov 2023, 09:25
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ከእኔ ነው ከእነሱ ?
- Replies: 11
- Views: 501
ከእኔ ነው ከእነሱ ?
ከእኔ ነው ከእነሱ ? :idea: እኔ ተከፋይ ካድሬ አልነበርኩም ነገር ግን ከተከፋይ ካድሬ በበለጠ አላማና ግብ ለውድ ኢትዮጵያዬ ስል አብይ የተባለ የአዕምሮ በሽተኛ (coctail of mind disorder diseases ተጠቂ የሆነ) የሚያወራውን በተግባር ያረገዋል ብዬ ብዙ ስለሱ ተከራከርኩለት ፣ደገፍኩት ፤ ዳሩ ምን ያረጋል ለካስ ሰውዬው ከኮክቴል ኦፍ mental disorsers በተጨማሪ "የኦሮሙማ የሚባልም ሌላ የአዕምሮ በሽታም ተጠቂም ነበር ፣ በሚያሳዝን ሁኔታ ሀገ...
- 06 Nov 2023, 12:06
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Are we facing a sociopathic leadership here?
- Replies: 27
- Views: 17798
Re: Are we facing a sociopathic leadership here?
አብይ አህመድ Grandiose የሚባል በሽታ ተጠቂ ነው Dr. ምስጋናው አንዱአለም https://youtu.be/EW3_ylVAj2g?si=_okeDeaJZYXlH2NB Grandiose delusions are a symptom of an underlying mental health disorder. People who experience these delusions are convinced of their own greatness and importance, and they will resist any attempts...