Re: የአገራችን የመከላከያ ሠራዊት አስደናቂ ብቃት!
ጀግናው መከላከያ የዓብይ ወንበር ጠባቂ አልሆንም እያለ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ፋኖና የጉሙዝ አማፂ በጥምረት በከፈቱት ጥቃት የዓብይ ወንበር ጠባቂ እንደዚህ ሲራወጥ ታይቷል