Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44448
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጽምዶ ቀበና ሄደ!

Post by Horus » 01 Aug 2026, 16:05

ለመሆኑ ፊፊና ሲሲ የት ጠፉ? :lol:

ቀበና ግድብ ወላጆች የልጆቻቸውን ቁንጅና የሚያሳዩበት ፣ ወጣቶች ሚስትና ባል የሚፈልጉበት የሰርክ የዘወትር አዳብና ሆኖዋል :idea: :idea: :idea: