Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 8772
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

You can not teach a new trick to ቆምጬ❗️

Post by Odie » 29 Jul 2026, 07:19

አጥንት እንደተወረወረለት ውሻ:-

የ16ኛውና 19ኛው ም.አ ታሪክ ዘርዝሩ
የእንጀራ
የኦርቶዶክስ
የልሙጡ ባንድራ
የደሮ ወጥ

ክብረ ነገስት
ፊውዳሊዝም
ነገስታት አውሩለት
አድዋ ያንተ ድል ነው በሉት ይሞዝቃል ይጨፍራል :lol:

አይ ኢትዮዽያ politically and economically is changing becoming multi identity diverse nation ሆናልች በሉት:-

እንዳጣ ለማኝ የስድብ ናዳ ይለቅባችሁዋል ጠባቡ self gratifying ቆምጬ :lol:

Cry bay ውን ከቀጠለ እንካ ስላንቲያውን ከቀጠለ ኢኳል ኢኳሉ ነው የሚነገረው :lol:

Odie
Member+
Posts: 8772
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: You can not teach a new trick to ቆምጬ❗️

Post by Odie » 29 Jul 2026, 19:50

ወንድም ቆምጬ በምንሊክ ዘመን እንደደነቆረና እንደ ታወረ ነው ያለው!

የሚመኘውም የሚያስበውም የዚያ ዘመን የሆነው ለዚህ ነው😂

እስኪነቃ ብልጥግና አስርተ አመታት ይገዛል🤭🤭

Post Reply