Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 4053
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Leutenant Colonel PoW: “ENDF is fighting alone while Fano is backed by the locals. We were outnumbered and outgunned”

Post by temari » 26 Jul 2026, 12:13

“ፋኖ በዚህ ደረጃ የተደራጀ ነው ብዬ ገምቼ አላውቅም። ከውጊው አንድ ቀን በፊት አንድ የፋኖ ኮር ሶስት ክፍለ ጦሮች ይዞ እንደሚገጥመን ሲነገረን ነው፣ በጣም እንደ ተደራጀ የገባን”

“የአሁኑ መከላከያ በየማሳው የሚዋጋ የሰፈር ሚሊሺያ ሆኖአል። የአሁኑ መከላከያ የኢትዮጵያን ድንበር አያውቅም