Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15845
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ፋኖ በአማራ ክልል ወፍ-አራሽ የጴንጤ እምነን በዐዋጅ መከልከል አለበት። ከሚያደርጋቸው አስተዳደራዊ ፓለቲካ ንቃት ጋር የጴንጤ ወረርሽኝ በክልሉ እንዳይስፋፋ፤ የማድረግ ሃላፊነት አለበት።

Post by Abere » 27 Jun 2026, 11:44

ፋኖ በአማራ ክልል ወፍ-አራሽ የሆነውን የጴንጤ እምነት በዐዋጅ መከልከል አለበት። በመስክ ከሚያደርጋቸው አስተዳደራዊ እና ፓለቲካ ንቃት ጋር የጴንጤ ወረርሽኝ አማራ ክልል እንዳይስፋፋ፤ እንዳይዛመት የማድረግ ሃላፊነት አለበት።

ሃይማኖት ከአማራ ይማራል እንጅ አማራ ሃይማኖት ከባዕዳን አይማርም። አንድ አማራ ጴንጤ ሆነ ማለት ስድብ ነው። ከአለም በፊት ቀድሞ የተጠመቀ፤ አለማት ያልጠብቁትን ሃይማኖታዊ ሚስጥራት እና አስተምሮ ጠብቆ የሚገኝ ህዝብ፤ ከስንዴ እርዳታ እና ውራጅ(ሰልቫጅ) ልብስ ጋር የመጣ የአረማዊያን አረም በባህል እና እምነቱ ላይ እንዳይጣበቅ መጠንቀቅ አለበት። ይህ የጴንጤ ቆስጤ እምነት የግብረ-ሰዶም ተሸካሚ ፈረስ መሆኑን መገንዘብ ይገባል። ይህ ኢ-ተፈጥሮአዊ ባህርይ እንደ ሰደድ እሳት በማስፋፋት የአንድ ታላቅ ህዝብ ዘላቂ ታሪክ ያወድማል።

Countries and governments do out law when an exotic cult system intentionally sabotage the fabric of their society.

Odie
Member+
Posts: 8562
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ፋኖ በአማራ ክልል ወፍ-አራሽ የጴንጤ እምነን በዐዋጅ መከልከል አለበት። ከሚያደርጋቸው አስተዳደራዊ ፓለቲካ ንቃት ጋር የጴንጤ ወረርሽኝ በክልሉ እንዳይስፋፋ፤ የማድረግ ሃላፊነት አ

Post by Odie » 27 Jun 2026, 13:35

Abere wrote:
27 Jun 2026, 11:44
ፋኖ በአማራ ክልል ወፍ-አራሽ የሆነውን የጴንጤ እምነት በዐዋጅ መከልከል አለበት። በመስክ ከሚያደርጋቸው አስተዳደራዊ እና ፓለቲካ ንቃት ጋር የጴንጤ ወረርሽኝ አማራ ክልል እንዳይስፋፋ፤ እንዳይዛመት የማድረግ ሃላፊነት አለበት።

ሃይማኖት ከአማራ ይማራል እንጅ አማራ ሃይማኖት ከባዕዳን አይማርም። አንድ አማራ ጴንጤ ሆነ ማለት ስድብ ነው። ከአለም በፊት ቀድሞ የተጠመቀ፤ አለማት ያልጠብቁትን ሃይማኖታዊ ሚስጥራት እና አስተምሮ ጠብቆ የሚገኝ ህዝብ፤ ከስንዴ እርዳታ እና ውራጅ(ሰልቫጅ) ልብስ ጋር የመጣ የአረማዊያን አረም በባህል እና እምነቱ ላይ እንዳይጣበቅ መጠንቀቅ አለበት። ይህ የጴንጤ ቆስጤ እምነት የግብረ-ሰዶም ተሸካሚ ፈረስ መሆኑን መገንዘብ ይገባል። ይህ ኢ-ተፈጥሮአዊ ባህርይ እንደ ሰደድ እሳት በማስፋፋት የአንድ ታላቅ ህዝብ ዘላቂ ታሪክ ያወድማል።

Countries and governments do out law when an exotic cult system intentionally sabotage the fabric of their society.
አይ የኢትዮዽያ ህዝብ መከራ! ህዝብ ብሎ ከናንተ ጋር እኮ ነው ዝም ብሎ የኖረው🤮
ድድብናህ ከምትናገረው አይታወቅህም አይደል?

እንዲህ እንድትደድብ እኮ ነው አባትህ በደብተራ ያስደገመብህ😂

Loooooooser!

Post Reply