Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44080
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

8ቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃገራዊ የምክክር አጀንዳዎች በኦፊሴል ታወቁ

Post by Horus » 24 Jun 2026, 13:55

ለአምስት አመት ፣ 200 ሺ ሕዝብ በላይ ተካፍሎበት ፣ በሺዎሽ የሚቆጠሩ አጀንሳዎች ተሰብስበው በመጨረሻ ሓምሌ 8 ለሚከፈተው አገር አቀፍ ጉባ ኤ የሚቀርቡት 8 ብሄራዊ አጀንዳዎች የሚከተሉት ናቸው! ይህ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የተደረገ ታሪካዊ ክስተት ነው ።

8ቱ አጀንዳዎች፣

አንድ፣ የሃገር ግንባታ

ሁለት፣ የመንግስት አደረጃጀት ቅርጽና የፖለቲካ ፓርቲዎች አደረጃጀት

ሶስት፣ የፌዴራል ከተማዎች (አዲስ አበባና ድሬ ደዋ)

አራት፣ የሓይማኖት ጉዳዮች

አምስት፣ የተቋማት ግንባታና ሰብዓዊ መብቶች

ስድስት፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ (ሰራተጎች፣ አርሶ አደሮች ፣አርብቶ አደሮች)

ሰባት፣ ሙስናና መልካም አስተዳደር

ስምንት፣ ሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት

እነዚህ በሕዝቡ ውስጥ ስምምነት የሌለባቸው አጀንዳዎች ናቸው


እጹብ ድንቅ ነው !






temari
Member
Posts: 4043
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: 8ቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃገራዊ የምክክር አጀንዳዎች በኦፊሴል ታወቁ

Post by temari » 25 Jun 2026, 01:32

Horus wrote:
24 Jun 2026, 13:55
ለአምስት አመት ፣ 200 ሺ ሕዝብ በላይ ተካፍሎበት ፣ በሺዎሽ የሚቆጠሩ አጀንሳዎች ተሰብስበው በመጨረሻ ሓምሌ 8 ለሚከፈተው አገር አቀፍ ጉባ ኤ የሚቀርቡት 8 ብሄራዊ አጀንዳዎች የሚከተሉት ናቸው! ይህ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የተደረገ ታሪካዊ ክስተት ነው ።

8ቱ አጀንዳዎች፣

አንድ፣ የሃገር ግንባታ

ሁለት፣ የመንግስት አደረጃጀት ቅርጽና የፖለቲካ ፓርቲዎች አደረጃጀት

ሶስት፣ የፌዴራል ከተማዎች (አዲስ አበባና ድሬ ደዋ)

አራት፣ የሓይማኖት ጉዳዮች

አምስት፣ የተቋማት ግንባታና ሰብዓዊ መብቶች

ስድስት፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ (ሰራተጎች፣ አርሶ አደሮች ፣አርብቶ አደሮች)

ሰባት፣ ሙስናና መልካም አስተዳደር

ስምንት፣ ሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት

እነዚህ በሕዝቡ ውስጥ ስምምነት የሌለባቸው አጀንዳዎች ናቸው


እጹብ ድንቅ ነው !

Didn’t you tell us Abiy is about to dismantle the federal states including Oromia? And what about article 39?

I told you, it’s mainly about putting Addis Ababa under full Oromia region. All the 7 points are unspecified, vague and are only there ለማጀብ

But as a brainless cadre, you don’t think critically and will always ማጨብጨብ even if Abiy is about to sell your mother. What a waste!

Post Reply