Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10253
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

የግብፅን ማልያ ለብሶ በዓለም ዋንጫ ውድድር ላይ የተጫወተው የሻእቢያ እግር ኳስ ቡድን እህት አገር ኒውዚላንድን ሶስት ለአንድ አሸነፈ።

Post by Digital Weyane » 21 Jun 2026, 23:40

መሽገን እየተከታተልን ነው። ሻዕቢያዎችን ልናጋልጣቸው ይገባል እላለሁ። :roll: :roll:



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10253
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የግብፅን ማልያ ለብሶ በዓለም ዋንጫ ውድድር ላይ የተጫወተው የሻእቢያ እግር ኳስ ቡድን እህት አገር ኒውዚላንድን ሶስት ለአንድ አሸነፈ።

Post by Digital Weyane » 22 Jun 2026, 00:27

ግብፃዊ ነኝ እያለ ሲያታልል የኖረው መሀመድ ሞ ሳላህ ቀንደኛው ሻእቢያ እንደሆነ አትዘንጉ። :roll: :roll:




Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10253
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የግብፅን ማልያ ለብሶ በዓለም ዋንጫ ውድድር ላይ የተጫወተው የሻእቢያ እግር ኳስ ቡድን እህት አገር ኒውዚላንድን ሶስት ለአንድ አሸነፈ።

Post by Digital Weyane » 22 Jun 2026, 01:33

እኛ ኢትዮጵያውያን በታሪካችን እስካሁን በዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ላይ ተሳትፈን አናውቅም። የሚቀጥለው የዓለም ዋንጫ በኢትዮጵያ ኮሪደሮች እንዲካሄድ የማድረግ አቅም ግን አለን። :roll: :roll:

Post Reply