ከስው ሚስት ከድሃ አስራት ቀለብ እየተስፈረ ስንፍና የሚያስፋፉ ግእዝ ስባኪ የተጣመመ ወንጌል ስባኪ ለሆዱ በአላትን ያበዛው የቆምጬ ካህን has to work. ቆምጬ ዳዊትና ፍካሬዎችን እያነበነበ አገር ድሃና ስነፍ ሆናለች:: Move on. ውጪ ተቀምጠህ የምታናፋ Neo-neftegnya can you get a free meal or apartment? When the country modernizes these bad cultures have to change or improve. አዲስ ኪዳን የማይስራ አይብላ ነው የሚለው:: ሙሉ ጤና ይዞ መለመን ወንጀል ነው!! No foreign handouts!
2ኛ ተሰሎንቄ 3: 10፤ ደግሞ ከእናንተ ጋር ሳለን፦ ሊሠራ የማይወድ አይብላ፡ ብለን አዘናችሁ ነበርና።