Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7715
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ሃጥዓት ዉስጡ የተጻፈ መጽሓፍን ቅዱስ ማለት ሃጥዓት ነዉ

Post by Naga Tuma » 14 Jun 2026, 05:48

ሃጥዓትን ቅዱስ ማለት በፍጹም ኣይቻልም።

ሃጥዓቱ ታስቦበት ከሆነ ንስሃ ግቡ ያስብላል።

ሃጥዓቱ በስህተት ከሆነ ማረም ያስፈልጋል።

ጥንታዊዉን ቀዳማዊ የኢትዮጵያ ነብይን ኢትዮጵያዊ ነበረ ማለት ማንን ይበድላል?


Naga Tuma
Member+
Posts: 7715
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ሃጥዓት ዉስጡ የተጻፈ መጽሓፍን ቅዱስ ማለት ሃጥዓት ነዉ

Post by Naga Tuma » 14 Jun 2026, 18:29

ለካ ኣንተ ነህ! ማለቱ ቅዱስ ነበር ወይስ ሃጥዓት?

አደጌን ቃሉ ጄቹ ህን ቤክኔ
አደጌን ቃሉ ቤካ ህን ሴኔ
አደጌን ቤካ ህን ቤክኔ
አደጌን ቤኩምሰ ህን ቤክኔ
አደጌን መዳን ጉረ ህንሴኔ
ጄቴ በር አደዊን ደቺ ሴኔ


Post Reply