Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 18081
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ሰግጥ - የመንግስት ካድሬ ቢፈልግም እንኳን ፍትሃዊ ሊሆን አይችልም

Post by Selam/ » 08 Jun 2026, 08:44

ሰግጥ የተባለው ቲክ ቶከር በሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እየተንገረገበ ነው፣ ስለ አሩሲ አዘንህን ገልጠህ አክሱምን ግን ረሳህ በሚል።

ለነገሩ ሰገጤው፣ ስለ አሩሲም የተናገረው፣ እየተርበተበተ ነው። ባለፈው የደቡብ አፍሪካን ግድያ በተመለከተ ሃዘኑን ከመግለፅ አልፎ እነ ታይላንና ትሬቨር ኖሃን ግፉን እንዲቃወሙ ሲጨቀጭቃቸው ነበር፣ አሁን ታድያ ለምን የፒፒ አለቆቹን ለመሞገት ፈራ?

የመንግስት ካድሬ ቢፈልግም እንኳን ፍትሃዊ ሊሆን አይችልም!

I hate cadres!