Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13300
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የጀግንነት መለኪያዎች፣ ኢትዮጵያን እንደ አገር ያቆሟት ጀግኖች መፍለቂያ፣ አሁን ላይ ትኩረት እያገኘ ነዉ!

Post by DefendTheTruth » 05 Jun 2026, 16:17




Please wait, video is loading...
ጀግነዉ የአምቦ ሕዝብ ወያኔን ለመጀመሪያ ጊዜ ቀጥቅጦ የመለሳት መሆኑን ረስታችዉ ይሁን? በጎንደር አድርጎ፣ ጎጀምን ተሻግሮ፣ ወለጋን አጠልቅልቆ በምዕራብ ሸዋ በኩል አደስ አበባ ለምገባት ስቋምጥ፣ አምቦ ክንዱን አሰረፈበት ና ወደ መጣበት መለሰዉ፣ ወያኔም ቂም ይዞበት አከባቢዉ ምንም አይነት የልማት ስራዎች እንዳይደርሳት ለ27 አመታት ሙሉ ኣድቃ ሄደች፣ አብይ አህመድ መጣ ና አምቦን እንደ ኒዉዮርክ አደርጋታለሁ ብሎ ለሕዝቡ ቃል ገባ፣ ጅማሮዎች አሉ፣ ጋነ ብዙ ስራ ይቀራል።

ጃንጆ ሞሃመድም በአቅሟ የጀግኖች አገር ሄዳ ባዶ እግሬን ሄጄ ክብሬን እገልጽላችዋለሁ ብላ ለመማፀን ሞክራ ነበር። የጀግኖቹ አገር ግን እኛ ከጃንጆ ጋር የምኖረን ቁሪኝት የለንም ብሎ ግንኝነቱን በጠሱት!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13300
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የጀግንነት መለኪያዎች፣ ኢትዮጵያን እንደ አገር ያቆሟት ጀግኖች መፍለቂያ፣ አሁን ላይ ትኩረት እያገኘ ነዉ!

Post by DefendTheTruth » 08 Jun 2026, 14:57

Here a clip that shows how the Pumpkin went to the land of braves and walked on the streets in a symbol of submission to them, back then!

https://www.youtube.com/shorts/DU97A2HY-WI

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13300
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የጀግንነት መለኪያዎች፣ ኢትዮጵያን እንደ አገር ያቆሟት ጀግኖች መፍለቂያ፣ አሁን ላይ ትኩረት እያገኘ ነዉ!

Post by DefendTheTruth » 11 Jun 2026, 10:07

According to the clip above the Gondar Castle was in fact built in the 16th or 17th century by the ancestors of the people residing in today's Showa Kiflehager (West- and South-West Showa Zones of Oromia) and according to OLF political program Oromia region came under what they called "Habesha rule" for the first time by Emperor Menelik II in the late 19th century and needed to be liberated, without naming the name of the last ruler of the "country" they are envisaging to liberate.

The two are very much conflicting accounts of the same entity and it needs clarification, urgently.

OLF's delusional political program, without a clear goal, inflicted boundless damage on the people they claimed to liberate itself, among others.

Post Reply