Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


sesame
Member+
Posts: 8656
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ፊፊ፡ ሻቢያ የሚባል ማፈሪያ የግብጽ ገረድ ተሸክመሽ ያለም መሳለቂያ ሆነሽ ቀረሽ ! ጉድሽን ስሚ!

Post by sesame » 29 May 2026, 11:53

Horsey,

What do the dim lights in this map show!

Finfinne Press John
3h

#አብይ አህመድ በቲክቶከር ገፅታ ግንባታ ለአለማቀፍ ማህበረሰብ መደበቅ የማይችለው እውነታ ... አልጀዚራ በኢትዮጵያ ግጭት ያለባቸውን አካባቢዎችን ቁልጭ አድርጎ ገልጿል። እንግዲህ የት አካባቢ ነው ሰላም ያለው ?? የት ነው ምርጫ የሚደረገው ?? ...

በዚህ ሰአት ከዩክሬን ቀጥሎ ከፍተኛ ጦርነት ያለው ኢትዮጵያ ላይ ነው። በቦሌ አካባቢ ዲምላይት የሚደበቅ የኢትዮጵያ ችግር የለም። አለም ኢትዮጵያን እንዲህ ነው የሚመለከታት 🤔



Post Reply