Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 8335
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ይህን ስራተኛ ስው ጠልፎ ለመጣል የሚሞክር የእድገት/modernization ፀር ነው!

Post by Odie » 28 May 2026, 10:09

I no more care about his politics but I support his development and modernization work unparalleled by any Ethiopian leaders



Dama
Member+
Posts: 8641
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ይህን ስራተኛ ስው ጠልፎ ለመጣል የሚሞክር የእድገት/modernization ፀር ነው!

Post by Dama » 28 May 2026, 12:53

There is no federal project in Gurage. There has never been.
Lots of federal projects all around Gurage, north in Ambo, west in Jimma and south in Hosana.

Horus
Senior Member+
Posts: 43670
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህን ስራተኛ ስው ጠልፎ ለመጣል የሚሞክር የእድገት/modernization ፀር ነው!

Post by Horus » 28 May 2026, 13:30

Dama wrote:
28 May 2026, 12:53
There is no federal project in Gurage. There has never been.
Lots of federal projects all around Gurage, north in Ambo, west in Jimma and south in Hosana.
ዳማ፣
ስለ ጉራጌ እድገት መቆርቆርህ እደግፋለሁ ግ ን ነገሮችን በስፋትና እስትራተጂካሊ ተመልከት ።

ልጠይቅህ ጉራጌ በልጽጎ በሁሉም መስክ የሚያድገው እንዴት ነው ብለህ መጠየቅ አለብህ?

ጥቂት ምሳሌዎች ልስጥህ የጂማ መንገድ ሱፐር ሃይዌይ ሆኖ እየተሰራና ወልቂጤና ቡታጀራን ኮኔክት ሊያደርግ ነው ።

አለምገና ቡታጀራ ሱፐር ሃይዌይ ሲያልቅ ቡታጀራ 1 ሰዓት ከ30 ደቂያ ብቻ ይወስዳል ። ሶዶ ጢያ 1 ሰዓት ማለት ነው ። ወልቂጤ ምናልባት 2 ሰዓት

በመሰረቱ የጉራጌ አገር ያዲስ አበባ ሜትሮ አካል መሆኑ የማይቀር ነው!

ስለዚህ በጉራጌ መኖር ያለበት ልማት ምን መሆን አለበት የሚለው ትልቅ ጥያቄ ነው?

ልመሳሌ ቻይናዎች የጉራጌን ስራ ባህልና ሰላም ስለሚወዱ ብዙ ፋብሪካዎች እየከፈቱ ነው ፣ ግ ን ጉራጌ የፋብሪካ ማ ዕከል እንዲሆን እንፈልጋለን ወይ?

ለምሳሌ ዛሬ ላይ በጉራጌ ያለው የእርሻ ልማት ምርጥ ዘር ማምረት ነው ! ያ ትክክል ነው

የእኝሰት እርሻን በፍጹም መተው የለብንም ለከባቢ ጤን ነት በጣም ስለሚጠቅም ።

በገጠር ካለን የሕዝብ ቁጥር ትንሽነትና ቦታ ጥበት የተነሳ እኛ እስፔሻላይዝ ማድረግ ያለብን የትምህርት ፣ የጤና ፣ የምርምር ፣ ምህድስና፣ ቴክኖሎጂ ፣ የንድግ፣ የመኖሪያ ሪለስቴ የመሳሰሉት አገልግሎቶች ላይ መሆን አለበት ።

የ1 ሰዓት መኪና መንገድ በከተማ ዙሪያ ያለ ሰበርብ መኖሪያ ቦታ ማለት ነው። ስለዚህ ጉራጌ መሆን ያለበት አዲሳባ ለሚሰሩ ሰዎች መኖሪያና ማረፊያ ሰበርብ ነው ።

ስለዚህ የጉራጌ እድገት እስትራተጂ መሆን ያለበት ecologically balanced green residential sleeping outskirt of Addis Ababa , a vacation and tourist destination. ስለዚህም ነው የጉራጌ ሃብታሞች ሁሉ ውብ የሆኑ ቤቶች የሚሰሩት ። ማንኛውም ሰው አዲስ አበባ ሲሰራ ውሎ ለራት ጉራጌ ይገባል ። ይህ በመኪና ነው ።

የዞነ አይሮፕላን ማረፊያ ሲሰራና ትናንሽ ተ10 እና 20 ሰው አይሮፕላን በግለሰቦች ንግድ ሲጀመር ወልቂቴ የ30 ደቂቃ በረራ ይሆናል ።

IN OUR LIFETIME, GURAGE WILL BE THE RESIDENTIAL SUBURB OF ADDIS ABABA.

Odie
Member+
Posts: 8335
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ይህን ስራተኛ ስው ጠልፎ ለመጣል የሚሞክር የእድገት/modernization ፀር ነው!

Post by Odie » 21 Jun 2026, 10:48

ጠልፎ መጣል and deception is the culture of northern Ethiopians. You don’t find them with clean heart and direct conversation probably their implantation in the old testament screwed them up! Because the new testament commands not to lie but to answer yes or no based on facts!

Post Reply