Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 3446
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Envy Kenyans ዳስ ጣል ማለት አሁን ነው

Post by Tiago » 24 May 2026, 02:27

ኢትዮጵያ - ምቀኝነትና፣አድር ባይነት የነገሰባት ምድር ነች

" አንድ ቻይናዊ መብቴ አልተከበረም በማለት በዚህ ደረጃ አምርሮ ሲቃወም እኛ ግን የመከራ ዶፍ እየዘነበብን አጎንብሰን እንቀጠቀጣለን። ኬንያውያን ትንሽ ሳንቲም ተጨመረብን ብለው አደባባይ ሞልተው መንግስትን ተቃውሞ መስዋዕትነት ከፍሎ መብቱን ያስከብራል የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን እየተረገጠ እየተራበ እየተገደለ ባለበት ሁኔታ አገር ተረካቢ ነው የተባለው ትውልድ በእናት አባቱ በእሕት ወንድሙ መታፈንና መገደል ሳያስለቅሰው በባዶ ሆዱ ያልበላውን እያከከ አርሰናል ማንቸስተር እያለ በማልቀስ ቂጡን ጥሎ አደባባይ ላይ ወጥቶ እየተንደባለለ ይጨፍራል።"