ፊፊ ፡ ማዳምሽ ግብጥ 4 ሜጋዋት ኮሬንቲ ልትሰጥሽ እየዋሸች ነው! ከህዳሴ 5 ሺ 150 ሜጋዋት አነጣጥሪው!
የኛ ሰብ ምን ይል መሰለሽ? ዬጀረ ግምባር እንለዋለን!!! የዶር ግንባር ማለት ነው
ማለስ ትንሽ ማለት ሲሆን የዶሮ ግንባር ከዚያም ያነሰ ነው !!!
Re: ፊፊ ፡ ማዳምሽ ግብጥ 4 ሜጋዋት ኮሬንቲ ልትሰጥሽ እየዋሸች ነው! ከህዳሴ 5 ሺ 150 ሜጋዋት አነጣጥሪው!
Horset,\
How many war cripples does Ethiopia have? Tens of thousands. Or perhaps hundreds of thousands. The thing is nobody cares!

ማፈሪያ ቆሞ ቀር ሻቢያ ያለም መሳለቂያ!
30 ዓመት ኢትዮጵያን ወግተሽ
300 ፋብሪካዎችን በልተሽ
ሌላ 35 ዓመት በችጋር ማቅቀሽ
ዛሬ አንድ ፋብሪካ የማያቆም 20 ሚሊዮን ብር ከቀጣሪሽ ተመጽውተሽ 1000 ቤቶች ማያበራ 4 ሜጋ ኮሬንቲ ሲወረወርልሽ
ምን ብናደርግ ነው ትርጉማዊ ምንሆነው?
ብናዝን ! በሳቅ ብዛት ድዳድችን ቢደማ ወይስ ይበላቸው ብለን ብንደሰት!!!
የናንተ ጉድና መከራ ገና መጀመሩ ነው!
ይቺን አባባሌ አትርሺው!
እኛማ ሰርግ እየደግስን ነው

HorseAss,
ዳስ ጣል means game is over. In the Eritrean liberation war, over 500,000 Ethiopians either lost a limb or their life. But nobody remembers them. It is the same now. Life is the cheapest in Ethiopia!

ሆርሲ
ምንድነው ድመት ያየች ኣይጥ ሁነሽ ቀረሽ። ጸጥ ኣልሺ ኣገር ስትወረር። የሻዕብያ መሪ የኡጋዴን ሰዎች ዓዲ ሃሎ ሰብስቦ ምን እየሸረበ ነው ብለሽ ኣትጠይቂም ወይ!