ቆሪጥ ሲረብሽ አገር ላፍርስ ብሎ
ቆሪጥ ሲፈራገጥ ሊያነግስ የራሱን ጭሉሎ
Axumezana እዛው ሆራ ሃይቅ ድንገት ደረሰና
የቆሪጥን እቅድ አደረገው መና
ይኸ ከሆነ ስምንት አመቱ
ቆሪጥ ሲበጠብጥ ሲጫጭር በብርቱ
Re: Axumezana ቆሪጥን በክርስቶስ ሃይል ረግጦ ይገዛል!
ቆሪጥን አትዋሽ ትወደዋለህ
የባህር በር ስጠኝ ብለህ
ሁሌ ተማፀነዋለህ
ገፀ በረከትና ግብር ታስገባለታለህ
አብሬህ ልግዛም ሁሌም ትለዋለህ
አንተ ራስህ ቡኤል ዜቡል ነህ።
የባህር በር ስጠኝ ብለህ
ሁሌ ተማፀነዋለህ
ገፀ በረከትና ግብር ታስገባለታለህ
አብሬህ ልግዛም ሁሌም ትለዋለህ
አንተ ራስህ ቡኤል ዜቡል ነህ።
Re: Axumezana ቆሪጥን በክርስቶስ ሃይል ረግጦ ይገዛል!
ዳያብሎስ በተንኮሉ እግዝኣብሔርን መፈታተን፣ እግዝኣብሔር ዬለም ብሎ መፈተን እንጂ እግዝኣብሔርን ማሸነፍ ይችላል? እግዝኣብሔርን ኣሸንፎ ያዉቃል?
“Axumezana” wrote: Axumezana ቆሪጥን በክርስቶስ ሃይል ረግጦ ይገዛል!