DDT: ቴዲን ጥሎ ለማን አንጠልጥሎ አይሆንም! ክስታኔ ሁሉ ካንድ ጂን የተሰራ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው! እያንዳንዱ ክስቶ ኮ/ል ለማ ማሙሸት ነው! ቴዲ አፍሮ ነው!
ሂድና ስለሌላው ጉራጌ ጄ/ል ታዬ ሃብተ ማሪያም አንብብ! የመጨረሻው የኢትዮጵያ ጀግና !! አዲስ ከተማ ! አብነት! ኳስ ሜዳ ከመጣህ ቴዲ አፍሮ ለማ ማሙሸት ነው! እኛ ይህን እንመስላለን! ኢትዮጵያዊነት የማይመቸው ሰው ከኛ ጋር የመሆን ችግር አለው ።