በ2020 ፖስት ካደረኩት የተወሰደ ...
ጉራጌ ለምንድን ነው ምሳሌ ሕዝብ ነው የምንለው? ጉራጌ ....
ጉራጌ ቴዲ አፍሮን ለኢትዮያ ያበረከተ የኢትዮጵያዊነት አለት ነው!
የስራ ስነምግባር ለኢትዮጵያ ያስተማረ ሕዝብ ነው
ገበሬ ነው
ጉራጌ አትክልተኛ ነው
ጉራጌ እንሰተኛ ነው
ጉራጌ ክብት አርቢ ነው
ጉራጌ የእጅ ጥበበኛ ነው
ሽማኔ ነው
ብረት አቅላጭ ነው
አናጺ ነው
ሸክላ ሰሪ ነው
ቆዳ አልፊ ነው
ግምበኛ ነው
ሊስትሮ ነው
ነጋዴ ነው
ኢንዱስትሪያሊስት ነው
ባለ ሆቴል ነው
ባለ ፋፍሪካ ነው
ባለ ባንክ ነው
ፈልሳፊ ነው
ፓይለት ነው
መሃንዲስ ነው
ፕሮፊሰር ነው
ሃኪም ነው
አስተማሪ ነው
ሳይንቲስት ነው
ጸሃፊ ነው
አርቲስት ነው
ሙዚቀኛ ነው
ዳንስኛ ነው
ሞዴል ነች
ዘፋኝ ነው
ሰዓሊ ነው
ጠበቃ ነው
ከያኒ ነው
ምሁር ነው
ፖለቲክኛ ነው
ታጋይ ነው
ወታደር ነው
ፖሊስ ነው
ሚኒስቴር ነው
አበጋዝ ነው
ጳጳስ ነው
ሼክ ነው
አስራ አራት ውብ የሴም ቋንቋዎች ለኢትዮጵያ ያበረከት ሕዝብ ነው
የባህልና ካልችር ፋብሪካ ነው
በአለም ላይ ኢትዮጵጵያዊ ባለበት ሁሉ ያለም ቋንቋ ሚናገር ጉራጌ አለ
ጉራጌ የመጨረሻው ፍጹም ኢትዮጵያ ብሄረስብ ነው
ጉራጌ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ፋና ወጊ ፈር ቀዳጅ የስኬት ሞዴል ዜጋ ነው