Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ወይንም ሻእብያም በምእራቡ አለም የሚፈለጉበት ዘመን መጣ

Post by Axumezana » Yesterday, 22:32

ኢራን ቀይ ባህርን እንዳትቆጣጠር ለማድረግ ከሻእብያና ከወይን ጋር መስራት የግድ ነው።አብይ እንደሚንሊክ የማሰጠው ወደብም፥ ተራራም፥ መሬትም የለውም፤

የትግራይ መሬት ለአሜሪካና ለእስራኤል የተራራ ውስጥ አየር ሃይልና ሚሳይል ማስወንጨፍያ ለመስራት አመቺ ነው። የኤርትራም መሬትም ሆነ ወደብ እጅግ አስፈላጊ ነው።

የኢራንን ክንፍ ለሞቀለፍ ኤርትራንና ትግራይን አብሮ ማሰለፍ
አብይ ቢንጠራራ የት ይደርስና ከወይን ጋር ሳይታረቁ አጉል እንከፍ እንከፍ

eden
Senior Member
Posts: 10116
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ወይንም ሻእብያም በምእራቡ አለም የሚፈለጉበት ዘመን መጣ

Post by eden » Yesterday, 22:49

why you want to serve an Empire that can’t even protect you? Learn from the Gulf states.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ወይንም ሻእብያም በምእራቡ አለም የሚፈለጉበት ዘመን መጣ

Post by Axumezana » Yesterday, 22:58

We will being back that empire back to its origin , Axum!

Meleket
Member+
Posts: 5069
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወይንም ሻእብያም በምእራቡ አለም የሚፈለጉበት ዘመን መጣ

Post by Meleket » Today, 02:32

ጽምዶ’ማ ህዪ ተራእዩካ!
Eritrea is not for sale.
ኪበሃል የሰማዕካዪ ዲኻ ኣዅሱመጫላኒ!
Axumezana wrote:
Yesterday, 22:32
ወይንም ሻእብያም በምእራቡ አለም የሚፈለጉበት ዘመን መጣ

ኢራን ቀይ ባህርን እንዳትቆጣጠር ለማድረግ ከሻእብያና ከወይን ጋር መስራት የግድ ነው።አብይ እንደሚንሊክ የማሰጠው ወደብም፥ ተራራም፥ መሬትም የለውም፤

የትግራይ መሬት ለአሜሪካና ለእስራኤል የተራራ ውስጥ አየር ሃይልና ሚሳይል ማስወንጨፍያ ለመስራት አመቺ ነው። የኤርትራም መሬትም ሆነ ወደብ እጅግ አስፈላጊ ነው።

የኢራንን ክንፍ ለሞቀለፍ ኤርትራንና ትግራይን አብሮ ማሰለፍ
አብይ ቢንጠራራ የት ይደርስና ከወይን ጋር ሳይታረቁ አጉል እንከፍ እንከፍ
Axumezana wrote:
24 Jun 2025, 12:37
DW

ኣዅሱመጫላኒ እዙይ’ከ “ብላን-ቢ” ዲዩ፧ ከመይ ልበልካ በዓል ማንታ መልሓስ’ካ ዋይ! :mrgreen:

እታ ላይ ኣዅሱም ጥዮን ምስ መንበረ ሰላማ ከዪቀረዩ ተዓዚቦምካ እምበይ። እምበር’ዶ እዙስ ወዲ ትግራይ ኩሕሎ ዲዩ ኢሎምካ’ዋ!
:mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ወይንም ሻእብያም በምእራቡ አለም የሚፈለጉበት ዘመን መጣ

Post by Axumezana » Today, 02:58

Meleket ብቱቶዋን ሳታወልቅ ማን ይገዛታል! ዋናው ብትቶ ደግሞ ትግረዋዊው ጌታህ ኢሳያስ ነው!
ካርታው plan A ነው። " ከወይን ጋር ሳይታረቁ አጉል እንከፍ እንከፍ" የመልእክቱ ወርቅ አብይን ፈጥነህ ከወይን ጋር ታረቅና plan A ን ተግባራዊ እናድርግ ነው የሚለው! ሃላይ ሃላላይ ስለዝኾነ ትል አይርድኦን!

ሃላይ ዘላላይ
እንዳ ዛህላይ ማህላይ
መልእኽቲ Axumezana ከቢድ እዩ ምእላይ

Meleket
Member+
Posts: 5069
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወይንም ሻእብያም በምእራቡ አለም የሚፈለጉበት ዘመን መጣ

Post by Meleket » Today, 03:32

በይዛካ ኣዅሱመጫላኒ፡ ፈለማ’ማ ልመንበረሰላም ምስ ብባትርያርክ ዚምራሕ ሲኖዶስ ኢጦብያ ዕረቖም፡ ደሓርማ’ለ ልወያነ ምስ ብልጽግናን ዲያቆን ዳንኤልን ትዓርቖም። ከምኡ’ማ ብልገበርካ “ብላን ኤ” ተሳኺኡ’ለ ምባል ይከኣል ይኸውን።

ጭርሖ የትረስዕ . . . “ብልጽግና ምስ ዲያቆና ትዕወት!” ምባል’ለ ለይትሕመቕ ኣዅሱመጫላዋ!

Axumezana wrote:
Today, 02:58
Meleket ብቱቶዋን ሳታወልቅ ማን ይገዛታል! ዋናው ብትቶ ደግሞ ትግረዋዊው ጌታህ ኢሳያስ ነው!
ካርታው plan A ነው። " ከወይን ጋር ሳይታረቁ አጉል እንከፍ እንከፍ" የመልእክቱ ወርቅ አብይን ፈጥነህ ከወይን ጋር ታረቅና plan A ን ተግባራዊ እናድርግ ነው የሚለው! ሃላይ ሃላላይ ስለዝኾነ ትል አይርድኦን!

ሃላይ ዘላላይ
እንዳ ዛህላይ ማህላይ
መልእኽቲ Axumezana ከቢድ እዩ ምእላይ

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ወይንም ሻእብያም በምእራቡ አለም የሚፈለጉበት ዘመን መጣ

Post by Axumezana » Today, 10:26

ዋኒንካ ናይ ኤርትራ ሽግር ምፍታህ እዩ!

Post Reply